አጭር መልዕክት፤ የምር ኢህአዴግ ነን የምትሉ እጃችሁን አውጡ!
ሰሞኑን ጋዜጠኛ አበበ ገላው የጠቅላይ ሚኒስትራቸንን ቆሌ ገፎ “ትልቁን” ሰውዬ ትንንሽ ያደረገበት ክስተት እስከ አሁንም ድረስ ያልበረደ አንግጋቢ ጉዳይ ሆኗል። እኔ እና እኔን መሰል የርሳቸው “አዛኝ ቅቤ አንጓቾች” አበበ ያስቆጠረባቸው ነጥብ ከሜዳቸው ውጪ በመሆኑ፤ “ተሳትፎ አድርገው መምጣታቸው ራሱ ቀላል ነገር አይደለም” እያልን ላገኘናቸው ሁሉ መስክረናል። ደግሞም፤ “እስቲ አበበ ገላው በራሳቸው ሜዳ ወንድ ከሆነ ይሞክራቸው!” ስንልም […]![]()