የጠ/ሚ መለስ ህልፈት እና የፓርቲዎች አስተያየት
ኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ዛሬ በይፋ ከተገለፀ በኋላ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ ሃዘን ማወጁ ተገልጿል። ይህ
ኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ዛሬ በይፋ ከተገለፀ በኋላ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ ሃዘን ማወጁ ተገልጿል። ይህ
የእለቱ ዜና
አቶ መለስ ለ 1 አመት ያህል ጤናቸው ታውኮ መቆየቱንና ባለፉት 10 ሳምንታትም በውጭ ሃገር የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው መቆየቱን አቶ በረከት ተናግረዋል ።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወለዱ በ57 ዓመታቸው …
“ቤተሰቦቻቸው አብረዋቸው ናቸው”
“ቀብራቸው እስኪፈፀም ብሔራዊ የኀዘን ቀን ታውጇል”
“ፓርላማው በቅርቡ ተሰብስቦ ም/ጠ/ሚኒስትሩን ቃለ-መኃላ ያስፈ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ መግለጫ የሰጠው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል …
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. August 21, 2012)፦ በመጨረሻም የኢትዮጵያ መንግሥት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በ57 ዓመታቸው ማረፋቸውን ዛሬ ጠዋት በመንግሥት መገና
click here for pdfእየሰማሁት ያለሁትን ነገር ለማመን ረዥም ሰዓት ፈጅቶብኛል፡፡ ቆይቼ ደግሞ ምናለ ውሸት በሆነ እላለሁ፡፡ አቶ መለስ ዜናዊን በዚህ ሁኔታ ማጣት
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በ 57 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን መንግስት አስታወቀ፡፡ ሙሉ ዝርዝሩን እንደደረሰን ስለምናቀርብ …
መለስ ዜናዊ በህይወት አለመኖሩ በኢሳት ከተገለጸ ከሳምንታት በሀኋላ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ ሆነ
ሙሉውን በቅርብ ይዘን እንቀርባለን
(Deje Selam, August 21/2012):- ETV confirmed today that PM Meles Zenawi has died. The long lasting discussion of his whereabouts are rested now. Ethiopia lost two of its powerful leaders: the premier and the patriarch. It is amazing time. May God r…
የፓትርያርኩ ቤተሰቦች “በሕግ
እንጠይቃለን” እያሉ ነው፤ ፓትርያርኩ የቤተሰቦቻቸው ወይስ የቤተ ክርስቲያን?
የሰላም እና አንድነት ጉባኤ ልኡካን አዲስ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ቋሚ ሲኖዶሱን የሚያጠናክሩ ብፁዓን አባቶች ተመርጠዋል::
ሕገ ቤተ ክርስቲያን ስለ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያር ምን ይላል? (ከዜናው መጨረሻ ላይ ያን…
የዘንድሮ ኢድ አል ፊጥር በዓለም ዙሪያ ባሉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ትናንት ተከብሮ ውሏል።
ሊቢያ ውስጥ፣ እ ጎ አ በ 2012 ፣ ፌዛን በተባለው ደቡብ ምዕራባዊ ክፍለ ሀገርና በኋላም በኢትዮጵያ፣ የካቲት 12 ቀን 1929 አዲስ አበባ ውስጥ ፣ 30 ሺ ያህል ህዝብ በ
«የሽግግር» እንደተባለ ስምንት ዓመት ሊደፍን ወራት የቀሩት መንግሥት ባለሥልጣናት ግን በአፍሪቃ ጦር እየተጠበቁ በአብዛኛዉ ከምዕራባዉያን፥ በጥቂቱ ከአ
የዓለም ዜና
አቡነ ጳውሎስን እጅግ በጣም አወዛጋቢ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ እመድባቸዋለሁ፡፡ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለክብራቸው የቆመላቸው ሐው…
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
“ቤተ ክርስቲያናችን
አዲስ ፓትርያርክ ከመምረጧ አስቀድሞ አሁን ከገባችበት ዝብርቅርቅ ሁናቴ ለማገገም፣ ከሐዘኗም ለመጽናናት እና አሠራሯን በሥርዓተ
…
የገጠማቸውን የጤና እክል ተከትሎ፥ ሁለት ወራት ለተቃረበ ጊዜ አደባባይ ያልታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያሉበት ቦታና የጤናቸው አያያዝ በውልና በ
‹‹ሱዳን ግዛት ውስጥ ገብተን ለማረጋጋት ተቸግረናል›› የሑመራ አከባቢ የፀጥታ ኃላፊ በትግራይ ክልል በሑመራ ጠረፍና በሱዳን ግዛት ውስጥ በአረም ሥራ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ የ2004 በጀት ዓመት የመሥርያ ቤታቸ
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባንና በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ክብር የሚሰጠውን 1433ኛውን የረመዳን ወር ፆም ተከትሎ በተነሱ ረብሻዎች ተ
• አስመጪዎች ኮንቴይነሮች እየጠፉባቸው መሆኑን አማረሩየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ጂቡቲ ወደብ የደረሱ ዕቃዎችን በሚፈለገው ፍ
ካፒቴን ካሌብ ማሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለ26 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ የ49 ዓመት ጐልማሳ የሆኑት ካፒቴን ካሌብ የመጀመሪያዎቹን አምስት ዓመታት ያገለ
ቀራፊ ማለት፡ በቤተ ክርስቲያናችን ቋንቋና ሥርአት ለሰሞንና ለሰንበት እንጨት እየለቀሙ፡ እየቆርጡና እየፈለጡ፤ ማይ (ው ) ከወንዝ እየቀዱ፡ በደ ሰላም ለወደቁና ለቤተ ልሄም ለሚያቀርቡ ሰወች የተሰጠ ያገልግሎት ድርሻና መታወቂያ ስም ነው። በንባብ፡ በዜማና በቅኔ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎችም አገልግሎቱን ከቀራፊዎች ጋራ በቅጣት መልክ ይጋሩታል። ሰሞኑን በመገናኛ መስመሮች ሲናገሩ የሰነበቱት የነ አቶ ስብ ት ነጋ ንግር ይህን ትዝታ ጭሮብኛል። […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ያኔት ስዩም በኦለምፒክ ባታሸንፍም ሻምፕዮን መሆንዋ አልቀረም ተባለ
ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ፣ ፕላቲነም ማዕድን በሚወጣበት ሥፍራ ፤ የደመወዝ ጭማሪ በጠየቁ ሠራተኞች ላይ ፖሊስ ትናንት ከቀትር በኋላ፣ በከፈተው ሩምታ ተኩስ 18 ያ
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
የሶሪያ ጦር ሠራዊትና አማጽያን በዛሬው ዕለት፤ በመዲናይቱ በደማስቆ፣ወታደራዊው አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ አካባቢ መጋጨታቸው ተነገረ። ደቡባዊውን የመዲ…
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
በልጃቸው በጀነራል አህመድ አሊ አብደላ ሳልህ የተመራው ና በከባድ መሣሪዎች የታገዘው ይኽው ጥቃት የተፈፀመው አዲሱ የየመን ፕሬዚደንት አብዱራባህ ማንሱር…
click here for pdf በትግራይ ክልል ዐድዋ ውስጥ ልዩ ስሙ እንዳ አቡነ ገሪማ በተባለው ቦታ ጥቅምት 25 ቀን 1928 ዓም የተወለዱት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አምስተኛው
ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እን
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ዐ
click here for pdfእነሆ አሁን በደቡባዊ አፍሪካ በምትገኘው ዚምባቡዌ ውስጥ እገኛለሁ፡፡ ዋና ከተማዋን ሐራሬን በአውሮፕላን ማረፊያው በኩል ለቅቀን እየወጣ…
ሀገራችን የጉድ መንተክተኪያ ጎላ ድስት ከሆነች ቆየች፡፡ ባለሥልጣን ከናካቴው የለንም ወይም ሁሉም በየፊናው ባለሥልጣን ሆኗል፡፡ ተጠያቂነት የሚባል ነገር ድራሹ ጠፍቷል፡፡ ነገረ ሥራችን ሁሉ የአባትህ አገር ሲወረር አብረህ ውረር ዓይነት ነው፡፡ ሁሉም ባመቸው አጋጣሚ የቻለውን መቦጨቅና ኢንቬስተር መሆን በተለይ ለወያኔያውያን በጣም የተንቦረቀቀ መስክ ከሆነ ሰነበተ፡፡ እስኪ ስለ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትንሽ እናውራ፡፡ ከመሪያችን ሁኔታ በተጓዳኝ ይህም ነገር […]
ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የሙስሊሙ ማህረሰብ ተጠሪዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ተጠየቀ። መቀመጫውን አሜሪካን ያደረገው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዩ
የዓለምን የአየር ንብረት ይዞታ፣ አፍሪቃ ባልሰራው የአየር ብክለት ሰለባ ስለመሆኑና ስለ ካሳ ክፍያ ፤ በቀጣዩ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ፣ በሚቀርበው የመወያያ ሰ…
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …
ሴቶች ለዓለም ያበረከቷቸው የፈጠራ ውጤቶች፣
በተለያዩ የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዘርፎች፤ ጠበብት ከመመራመርና ፤ ለህዝብ ጠቀሜታ ያለው ውጤትም ሲገኝ ፤ ከ
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …
ባለፈው ዓመት፣ እስራኤልን ፍልስጤምንና ግብጽን በሚያዋስነው የሲና ድንበር ከተማ በባንክና በፖሊስ ጣቢያዎች ባካሄዱት ጥቃት ሰባት ሰወችን ገደሉ የተባሉ …
ዜድቲኢ ( ኤችኬ ) ሊሚትድ ኢትዮጵያ ከተባለዉ የቻይና ኩባንያ በተለይ በፅዳት እና በምግብ አብሳይነት የተሰማሩ 59 የሚሆኑ ሠራተኞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከ
የዕለቱ ዜና
ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
መንደርደሪያ
ወደ መጣሁባት ምድር
እስክመለስባት በፍቅር
ሰውን ከማስደሰት በቀር
አይወጣኝም ክፉ ነገር፤
ልዕልት ድምፃዊት ብ
የአምናው የምሥራቅ አፍሪካ ድርቅና ረሃብ ትቶት ያለፈው ሰቆቃ አሁንም ድረስ የሚታወስ ሲሆን፣ በአፍሪካ ቀንድ 16 ሚሊዮን ሕዝብን ለረሃብ ያጋለጠው የአምናው…