በጂቡቲ ወደብ ከ30 ሺሕ ኮንቴይነር በላይ ዕቃዎች ተከማችተዋል
• አስመጪዎች ኮንቴይነሮች እየጠፉባቸው መሆኑን አማረሩ
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ጂቡቲ ወደብ የደረሱ ዕቃዎችን በሚፈለገው ፍጥነት ማንሳት ባለመቻሉ፣ ክምችቱ ከ30 ሺሕ ኮንቴይነር በላይ መድረሱን ምንጮች አስታወቁ፡፡