ኢትዮጵያ በዓለም አቪየሽን ቀዳሚ መሆኗ ተመሰከረ Ethiopian Reporter August 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ካፒቴን ካሌብ ማሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለ26 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ የ49 ዓመት ጐልማሳ የሆኑት ካፒቴን ካሌብ የመጀመሪያዎቹን አምስት ዓመታት ያገለገሉት በቴክኒሺያንነት ሲሆን፣ የተቀሩትን 21 ዓመታት ደግሞ በአብራሪነት አገልግለዋል፡፡