‹‹አቅምን ያላገናዘበ ግብር ከጠየቅን ስህተት ስለሆነ እናርማለን›› አቶ መላኩ ፈንታ፣
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ የ2004 በጀት ዓመት የመሥርያ ቤታቸውን የሥራ ክንውን፣ እንዲሁም በመጪው ዓመት ይሰበሰባል ተብሎ ስለታቀደው የገቢ መጠንን በማስመልከት ለጋዜጠኞች ማብራርያ ሰጥተዋል፡፡