የአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ የመሬት ጥያቄ መቀበል ማቆሙ ቅሬታ አስነሳ
(በውድነህ ዘነበ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመሬት ጥያቄ መቀበል ያቆመ ሲሆን፣ መሬት ለማግኘት ወደ አስተዳደሩ የሚሄዱ ባለሀብቶች ተቀባይ በማጣታቸው ቅሬታ እንደተፈጠረባቸው አስታወቁ፡፡