(በታምሩ ፅጌ) የሁለት ዓመት ሕፃን ልጇን ኖርዌጂያዊው አባቱ እንዲያገኘው በኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ላይ ትዕዛዝ ሰጥቶና አፈጻጸሙ ተግባራዊ እንዲሆን፣ ለሕዳር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ ትዕዛዙን ባለማክበሯ በስድስት …

ከኖርዌጂያዊው ዜጋ ጋር የምትከራከረው ኢትዮጵያዊት ስድስት ወራት ተፈረደባት Read more »

– ቁጠባው ጡረታን፣ መኖሪያ ቤትንና የቦንድ ሽያጭን ያካትታል (በውድነህ ዘነበና በአስራት ሥዩም) ከትናንት በስቲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተቀማጭ ገንዘብ ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ወለልን ከአራት ወደ አምስት በመቶ ከፍ ያደረገ ሲሆን፣ ዕርምጃው የቁጠባ ባህልን ለማበረታታትና ጥቅም ላይ ያልዋለ ሙአለ ነዋይን …

የአምስት ዓመቱ ዕቅድ ከቁጠባ ብዙ ይጠብቃል Read more »

• ‹‹መኪኖቹ የዘገዩት በተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ዋነኛው ነው›› አቶ ኤርምያስ ወልደ ሥላሴ (በዘካሪያስ ስንታየሁ) ሆላንድ ካር የተባለው አገር በቀል የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ ለደንበኞቹ አቀርባለሁ ያላቸውን መኪኖች በወቅቱ ባለማድረሱ ደንበኞች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው፡፡

– ሀብታቸውን ያሳወቁና ያስመዘገቡት አራት ባለሥልጣናት ብቻ ናቸው (በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በመሬት ዙሪያ የተፈጸመውን የሙስና ወንጀል መመርመር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ 2003 ዓ.ም. ሩብ ዓመት ድረስ፣ ከ1 ሚሊዮን 974 ሺሕ 787 ካሬ ሜትር በላይ ስፋት …

ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከ1.9 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት በፍርድ ቤት አሳገደ Read more »

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊዝ ቦርድ ከቦሌ መድኃኒዓለም ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ በኩል የሚገኘውን የቀድሞ ቀበሌ 23 መዝናኛ ማዕከልና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳን ጨምሮ፣ 24,000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ቦታ የአሜሪካ …

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳና የመዝናኛ ማዕከሉ ይዞታ ሆስፒታል ሊገነባበት ነው Read more »

ለ‹‹ስድስት ቀናት ፖሊስ ጣቢያ ስንታሰር ፍርድ ቤት አልቀረብንም››  ተማሪዎች‹‹በሕጉ መሠረት ፍርድ ቤት አቅርበናቸዋል››  የዲላ ከተማ ፖሊስ (በታምሩ ጽጌ)

Magna at molestie congue Ut vel adipiscing sit Pellentesque eu Sed. Convallis mauris Vivamus felis massa volutpat malesuada justo Phasellus porttitor ligula. Quis Nulla Curabitur Cras sed vestibulum condimentum Donec et mattis Integer. A et pharetra dapibus mauris cursus adipiscing …

As Glaciers Melt, Science Seeks Data on Rising Seas Read more »

(ለደጀ ሰላም፤ ታምሩ ገዳ – ከለንደን):- በኢትዮጵያ  ውስጥ  የሚገኙ  ገዳማት አድባራት እና የአብነትት/ቤቶችን  (የቆሎ ት/ቤቶችን) ከውድመት ለመታደግ የታቀደ  የገንዘብ  ማሰባስብ ፕሮግራም  ለንደን ውስጥ  ተካሄደ ፡፡ የፕሮግራሙ  ዋንኛ ተዋንያኖች የሆኑት የማኅበረ  ቅዱሳን  አባላት  ከዚህ ቀደም ያበረከቱት  እና አሁንም  እያበረከቱት ያለው አስተዋጽኦ  ለበርካታ የኦርቶዶክስ …

ገዳማትን እና አድባራትን ለመታደግ በለንደን የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ተካሄደ Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አምስት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በአዘጋጅ ኮሚቴው በኩል ከታሰቡባቸው መሰረታዊጉዳዮች አንዱ ድኢርጅቶች ወደዚህ ጉባኤ እንዲመጡና በመሪዎቻቸው አማካኝነት እንዲወከሉ ሲጠየቁ እነሱ በተናጠል ተገኝተው የመሰላቸውን መልእክት አስተላልፈው የሚለዩበት ወይንም ‘ይሄንን …

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ … ከዚኽ ወዴት? ክ.15 (አያልሰው ደሴ) Read more »

ግሩም ኤርምያስ በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደው በ5ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በምርጥ ተዋናይ አሸናፊ በረዥሙ የሚዘረጋ ቀይ ምንጣፍ ከዚህ የለም። በቀይ ምንጣፍ ዳር እና ዳር የተኮለኮሉ አድናቂዎች እና ወፈ ሰማይ ፎቶግራፍ አንሺዎችም በቦታው ላይ አይታዩም።  በእውቅ ሰዎች አለባበስ እና በሚከተሉት ፋሽን ላይ …

የኢትዮጵያ “ኦስካር” ምሽት Read more »

“… ለምሳሌ በ1938 እኤአ የእንግሊዝ ንጉሥ እና የእንግሊዝ ንግሥት በኦፊሺያል ግብዣ ለጉብኝት ፓሪስ መጥተው ተሌሎች አምባሳደሮች ጋር እኔም ተጠርቼ ሔጀ ነበር። በፕሮቶኮሉ ደምብ የኢትዮጵያ እና የጣሊያን ጉዳይ ፈጻሚ አቀማመጣቸው ጎን ለጎን ስለነበረ፤ አጠገቡ በምኾንበት ጊዜያት ጣሊያኑ በጣም ሲቆጣ እኔም ኀይለቃል …

የአክሊሉ ሀብተወልድ ታሪክ ሌላ የኀዘን ትዝታ Read more »

(ሙሉ ገ.) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ፓርቲ ለስድስት ዓመት በፕሬዝዳንትነት የመሩትን አቶ ቡልቻ ደመቅሳን ከፓርቲው የበላይ አመራርነት በክብርና በምስጋና አሰናበተ፤ ምክትላቸው የነበሩትን ዶክተር ሞጋ ፍሪሳን ደግሞ በፕሬዝዳንትነት ሾሟል፡፡ እሁድ ህዳር 26 ቀን 2003 ዓ.ም በአዲስ አበባ  ኢየሩሳሌም ሆቴል በተካሄደው …

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከኦፌዴን አመራርነት ተሰናበቱ፤ ዶክተር ሞጋ ፉሪሳ በፕሬዚዳንትነት ተሾሙ Read more »

ግምገማና ውይይት ተደረገ Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. December 6, 2010)፦ በጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ ተገጥሞ በራሳቸው አንባቢነትና በአቶ ክብረት መኮንን የምስልና ድምፅ ቅንብር የተደረገለት ”እውነትም እኛ …” የተባለ ሃያ አምስት ግጥሞች የያዘ ዲቪዲ የግጥም መድብል ቅዳሜ …

በስዊድን ’’እውነትም እኛ …” ተመረቀ Read more »

የአገር ቤት ጋዜጦች የወረቀት ዋጋ ሲወፍር እነርሱ ይቀጭጫሉ፡፡ ኑሮ ሲንር እነርሱ ይከስማሉ፡፡ ለወራት ያህል ሲንገታገት የቆየው ሳምንታዊው አዲስ ፕሬስ ጋዜጣ በመጀመርያ አካባቢ ተጣጣረ፤ ወደ በኋላ ላይ አንድ ሳምንት እያረፈ በመውጣት አጣጣረ፡፡ በመጨረሻም ብዕሩን ሰቀለ፡፡ አዲስ ፕሬስ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት በአገር …

የአገር ቤት ጋዜጦች ምን ጻፉ Read more »

(በዘካሪያስ ስንታየሁ) በወርኃ ጥር በሚካሄደው የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ውሳኔ መሠረት የሱዳን ለሁለት መከፈል ያሳሰባት ግብፅ፣ ውሳኔው በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ ተፅዕኖ ሊያመጣ የሚችል በመሆኑ  በጉዳዩ ላይ ያላትን ፍራቻ ዊኪሊክስ ይፋ አደረገ፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ሊቀመንበር ሆነው ላለፉት ስድስት አመታት ያገለገሉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዛሬ በኢየሩሳሌም ሆቴል በሚካሄደው የድርጅቱ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ፡፡

(በብርቱካን ፈንታ) የአገር ውስጥ ሲሚንቶ አምራች ከሆኑ አሥራ አንድ ፋብሪካዎች ውስጥ በዘጠኙ ላይ በጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በቅርቡ በተደረገባቸው ድንገተኛ ፍተሻ በተገኙባቸው የጥራትና የተለያዩ ችግሮች ምክንያት፣ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንደተጻፈላቸው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በግንቦት ወር 2000 ዓ.ም. በህቡዕ በመሰባሰብ መንግሥትን በኃይል ለመጣል በመስማማትና ግንቦት 7 ከሚባለው አሸባሪ ቡድን ጋር በመቀላቀል ተሳትፈዋል በሚል አምስት ክስ ተመስርቶባቸው በሁሉም ጥፋተኛ ተብለው በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው መካከል፣ የአቶ አሳምነው ጽጌ ባለቤት ቤታቸው እንዳይወረስባቸው ለጠቅላይ …

ከግንቦት 7 ፍርደኞች የአቶ አሳምነው ጽጌ ባለቤት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የተማፅኖ ደብዳቤ ጸፉ Read more »

(በኃያል አለማየሁ) ባለፈው ዓመት ጥር ወር አጋማሽ ላይ ተመርቆ ሥራውን ከጀመረ ከቀናት በኋላ በዋሻው ውስጥ በደረሰ የመደርመስ አደጋ ተዘግቶ የነበረው የግልገል ጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ የዋሻ ጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

(በብሩህ ይሁንበላይ) ባለፈው ሐሙስ የዓባይ ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ (Nile Basin Initiative) ቢሮ ሰሞኑን  ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረገው ውይይት፣ ተቋሙ እያዘጋጀ ባለው የውሳኔ መርጃ ሥርዓት ሶፍትዌር (Decision Support System) የተፋሰሱ አገሮች ለጋራ ውሳኔ የሚረዳቸው መረጃ በባለሙያዎች መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡

(በሚኪያስ ሰብስቤ) የፌዴራሉ አንደኛ ደረጃ ልደታ ምድብ ችሎት ገደብና ቁጥጥር የተደረገበትን 146,683 የኢትዮጵያ ብር ይዛ ልትወጣ ስትል ተይዛለች በሚል፣ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶባት ጥፋተኛነቷ በፍርድ ቤቱ የተረጋገጠባት አንዲት አሜሪካዊ በሦስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ወሰነ፡፡

በኤርትራ ያሉ የኢትዮጵያ ታጋዮች ስጋት ላይ ናቸው Ethiopia Zare (ቅዳሜ ኅዳር 25 ቀን 2003 ዓ.ም. December 4, 2010)፦ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ባልደረባና ከጥቂት አመታት በፊት የአርበኞች ግንባር መስራችና ምክትል ሊቀመንበር፡ የነበረው ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ከኦክቶበር 25 ቀን ጀምሮ በአስመራ …

ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ በኤርትራ ፀጥታ ሀይሎች ታፍነው የደረሱበት አልታወቀም Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 4/2010፤ ኅዳር 25/2003 ዓ.ም)፦ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደር ጉባኤ ለአዲስ ተመዝጋቢ ደቀ መዛሙርት ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ‹‹ከተቋሙ የቅበላ መስፈርቶች አንዱ የሆነውን በሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ወይም በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ የተፈረመበት የድጋፍ ደብዳቤ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ አላቀረበም፤ …

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አንድ ተማሪውን ከትምህርት አገደ Read more »

(ይህ ጽሑፍ ደረሰ ጌታቸው ካስነበበን መጣጥፍ ጋራ ተያይዞ ሊነበብ የሚችል ነው። ሐሳቡ ቀደም ሲልም ሲብላላ የነበረ ቢሆንም የደረሰ ጽሑፍ አንዳች ነገር እንድል አነሳስቶኛል። እንደ ወጉ ቢሆን እኔም በእንግሊዝኛ መጻፍ ነበረብኝ፤ ሆኖም ቢያንስ “አንድ ለቅዳሜ” በአማርኛ ብቻ እንድትጻፍ የተሠራውን ስርአት ማክበር …

[አንድ ለቅዳሜ] የአዲስ ርእዮተ ዓለማዊ ትንተና ጅማሮ Read more »

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚያገለግለውን የእድገትና የመሠረታዊ ለውጥ ዕቅድ አፀደቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተቃዋሚዎች ለዕቅዱ ስኬት አብረው እንዲሰለፉ ጥሪ አቀረቡ። ብቸኛው የመድረክ ተወካይ ግን ዕቅዱ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የተዘጋጀ ነው ሲሉ አጣጥለውታል። ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምኃን ዘገባ …

የአምስት ዓመቱ ዕቅድ Read more »

የዘንድሮውን የዓለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ተማሪዎች ለተለያዩ ጫናዎች ሳይበገሩ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁና ከግባቸው እንዲደርሱ ያሳሰቡ ስብሰባዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ቅጥር ግቢዎች ተካሂደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በዝግጅቶቹ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡ ለግማሽ ቀን በተካሄዱት በእነዚህ ስብሰባዎች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ከፍ ወዳሉ ደረጃዎች የደረሱ ሰዎች …

ኤድስና የኢትዮጵያ ወጣቶች Read more »

በደቡብ ሱዳን የርስ በርስ ጦርነት ዘመን ከሃገራቸው የወጡ በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ዘጎች የፊታችን ጥር 1 ቀን ለሚካሄደው የደቡብ ሱዳን የነፃነት ውሣኔ ሕዝብ ድምፃቸውን በያሉበት ለመስጠት በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡ አዲስ አበባ የሚገኘው ሪፖርተራችን ፒተር ሃይንላይን እዚያ በተቋቋመ የምዝገባ ጣቢያ ላይ አንድ …

"የጠፉት ልጆች" Read more »

ሀፍቶም ካህሳይ በመቀሌ ሐይደር ቀበሌ ውስጥ ይኖራል። ገና የአሥራ አንድ ዓመት ልጅ እያለ ነው በደረሰበት ችግር ምክንያት የዓይን ብርሃኑን ያጣው። አሁን ሃያ ሦስት ዓመት የሞላው ሲሆን፥ በዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርቱን እየተከታተለ በትርፍ ጊዜ ይሠራል። ማየት ለተሳናቸው የሚጠቅሙ መጻሕፍትም በድምፅ ለማዘጋጀት ጥረት …

ሀፍቶምና የልቦናው ብርሃን Read more »

Ethiopia Zare (ሐሙስ ኅዳር 23 ቀን 2003 ዓ.ም. December 2, 2010)፦ በምህጻረ ቃል ኢሳት (እሳት) በመባል የሚታወቀውና ዋና ቢሮውን በምድረ ሆላንድ ያደረገው የቴሌቪዥን አገልግሎት የቀጥታ ስርጭቱን ዛሬ ማለዳ ላይ በሙከራ መጀመሩን ይፋ አደረገ።

(ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 2/2010፤ ኅዳር 23/2003 ዓ.ም)፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የድሬዳዋ ማእከል የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት በጋሻው ደሳለኝ ከቀረበበት ክስ በነጻ ተሰናበተ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ካውንስል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዛሬ ጠዋት …

ፍርድ ቤቱ በጋሻው ደሳለኝን በነጻ አሰናበተ Read more »

የሰለጠነ የሰው ኃይል ለልማት ከሚያስፈልጉ ግብዓቶች ቀዳሚው መሆኑ የሚያከራክር አይደለም። የልማት ፍሬዓማነት መለኪያ ከሆኑ አመልካቾችም አንዱ የሰለጠነ የሰው ኃይል የመፍጠር አቅም መገንባቱ ነው። ሃገር እንድትበለጽግ ከተመጽዋችነትና የበታችነት መንፈስ መላቀቅና በራስ የመተማመን ስሜት መገንባት ይገባል። በራስ የመተማመን ስሜት የሚገነባው ደግሞ የራስ …

የትግራዩን ገዢ ጉጅሌ ከሥልጣን ማባረር ሃገራችንን ከድንቁርና ነፃ የማውጣት ትግል አካል ነው!!! Read more »

የአገራቸዉ የኢትዮጵያ በግፍ መወረርና የህዝባቸዉ በጋዝ መርዝ መጨፍጨፍ እጅግ ያሳሰባቸዉ ቀዳማዊ ኃ/ሥለሤ ጄኔቫ ድረስ ተጉዘዉ ለሊግ ኦፍ ኔሺንስ አቤቱታቸዉን ሲያሰሙ ቀን የማይደርስ መስሏቸዉ የግርማዊነታቸዉን አቤቱታ ካንቋሸሹት አገሮች ዉስጥ እንግሊዝና ፈረንሳይ ዋና ዋናዎቹ እንደነበሩ ታሪክ በሚገባ ዘክሮታል። እነዚህ ሁለት አገሮች አባቶቻችን …

ትግሉ የኛ ድሉም የኛ ነዉ Read more »

በዘር የተዋቀረው የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት አስተዳደር፣ በእስር ቤቶቹ ውስጥ ዘግናኝ የሆኑ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን እየፈጸመ እንደሆነ በአገዛዙ ውስጥ ካሉ የግንቦት 7 ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ መረጃ አመልክቷል። የመዲናይቱ ማረሚያ ቤት አስተዳደር፥ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ውስጥ በስራ ላይ የዋለውን የወያኔን ዘረኛ …

በዘር በተዋቀረ ቡድን በሚመራው የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ዘግናኝ የሆኑ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እየተፈጸሙ ነው ተባለ Read more »

የዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ በተመሰረተው የትጥቅ ቡድኖች ጥምረት ላይ ያወጣው መግለጫ በርካቶችን ግራ አጋብቶ የሰነበተ ሲሆን፤ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ በአገዛዙ ዘንድ ያለ ያለመረጋጋት ነጸብራቅ ነው ብለውታል። “ጥምረት የኢትዮጵያውያን ለዴሞክራሲ ለውጥ” የተባለ እና አራት የትጥቅ ቡድኖችን …

የወያኔ አገዛዝ በአራት የትጥቅ ቡድኖች ጥምረት መመስረት ላይ ያወጣው መግለጫ የባለስልጣናቱን መረበሽ አንጸባርቋል ተባለ Read more »

የአማራን ህዝብ ለዘረኛው የወያኔ ቡድን በማስገዛት ስራ የተመደቡት የብአዴን ባለስልጣናት በቅርቡ በጎንደር ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ባልገመቱት መንገድ ከአካባቢው ገበሬዎች በጥያቄ መጣደፋቸውን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የስብሰባው ተሳታፊዎች ልጆቻቸው በአግባቡ እየተማሩ እንዳልሆነ በማንሳት ምሬት ማሰማታቸው ታውቋል። ገበሬዎቹ፥ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት …

የአማራ ክልል ገበሬዎች በትምህርት ጥራት ጉድለት ላይ ቅሬታ አሰሙ Read more »