ገዳማትን እና አድባራትን ለመታደግ በለንደን የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ተካሄደ


(ለደጀ ሰላም ታምሩ ገዳለንደን):- በኢትዮጵያ  ውስጥ  የሚገኙ  ገዳማት አድባራት እና የአብነት/ቤቶችን  (የቆሎ /ቤቶችንውድመት ለመታደግ የታቀደ  የገንዘብ  ማሰባስብ ፕሮግራም  ለንደን ውስጥ  ተካሄደ ፡፡ የፕሮግራሙ  ዋንኛ ተዋንያኖች ሆኑት የማኅበረ  ቅዱሳን  አባላት  ከዚህ ቀደም ያበረከቱት  እና አሁንም  እያበረከቱት ያለው አስተዋጽኦ  ለበርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት  ተከታዮች ከፍተኛ አርአያ መሆኑ ተገለጸ፡፡

(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)