ዘጠኝ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በጥራት መጓደል ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
(በብርቱካን ፈንታ)
የአገር ውስጥ ሲሚንቶ አምራች ከሆኑ አሥራ አንድ ፋብሪካዎች ውስጥ በዘጠኙ ላይ በጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በቅርቡ በተደረገባቸው ድንገተኛ ፍተሻ በተገኙባቸው የጥራትና የተለያዩ ችግሮች ምክንያት፣ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንደተጻፈላቸው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡