የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር ከሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ምእመናን ጋራ ተወያዩ ርእሰ መስተዳድሩ የገዳሙን አገልግሎት እና ጸጥታ የሚያውኩ  “ድንጋይ ወርዋሪዎችን” አስጠንቅቀዋል “ከአሁን በኋላ የማዳምጠው የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ አቡነ  ገብርኤልን ብቻ ነው፤ እሰር ካሉኝ አስራለሁ፤ ማናችሁም ከእርሳቸው ውሳኔ ውጭ መሆን …

የሐዋሳ ጉዳይ አጠቃላይ ሪፖርታዥ Read more »

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዳስረዳው ባለፈው ሣምንት ስድስት በከባዱ የታጠቁ ፖሊሶች በትራፊክ በተጨናነቀችው መሃል አዲሳባ ውስጥ ከመኪናቸው ዱብ ዱብ ይላሉ። ወዲያው እያዋከቡና እያጣደፉ ወደ ማዕከላዊ ፖሊስ ለምርመራ ይወስዱታል። በምርመራ ማዕከሉ በታሠረባቸው ሁለት ሰዓታት ማንነታቸውን ካልገለፁት ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነር ፊት ቀርቦ ማስጠንቀቂያ …

የሰሜን አፍሪካ ሕዝባዊ እንቅስቃሴና ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ Read more »

የአዋሳ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ የአርሶ አደር መሬት ገዝተው መኖሪ ቤትና የተለያዩ ግንባታዎችን ያከናወኑ ናቸው ባላቸው ሰዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ገልጿል። ከ1985 ጀምሮ በተለይ ዳቶ በተሰኘው አከባቢ መኖሪያ ቤት ሰርተው እየኖሩ እንደሆኑ የሚገልጹት ነዋሪዎች መንግስት ያለምንም አማራጭ ሊያፈናቅለን …

40 ሺህ የአዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ቤታችሁን ልቀቁ ተባሉ Read more »

በቦስተን ዩኒቨርሲቲ የፍሬዴሪክ ፓርዲ የጥናት ማዕከል ለህትመት በበቃውና የኢትዮጵያን ምርጥ ቡና የንግድ ምልክት ባለቤትነት ያረጋገጠውን ጥረት በምሳሌነት የተመለከተን አንድ ጥናት መነሻ በማድረግ የተጀመረ ውይይት ነው። አንድ የምርት ውጤት ቁሳዊ ይዞታው ከሚያስገኛቸው ቀጥተኛ ጠቀሜታዎች ባሻገር ሊገኙ የሚችሉትንና intangible values በመባል የሚታወቁትን፤ …

ውይይት፥ «ቡና የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነት፥ ባህልና ልማት!» ክፍል ሁለት፤ Read more »

(መሀመድ ሰልማን) ወደ ዛላንበሳ የአዲግራቱ ወያላ “ዛላንበሳ! ዛላንበሳ! አሀደ ሰብ ዛላንበሳ!” እያለ ጮኾ ተጣራ፡፡ ስጠጋው ጊዜ “እተው እተው…ቀልጥፍ” አለኝ፡፡ ተሳፈርኩኝ፡፡ ከአዲግራት ወደ ዛላንበሳ ለመሄድ የ10 ብር ታክሲ መያዝ በቂ ነው፡፡ ሚኒባሱ እኔ ከተቀመጥኩበት የኋላ ወንበር ስር ኩልል ያለ ድምፅ የሚያወጣ …

ከአዲግራት እስከ ዛላንበሳ፤ ቁርጥራጭ ማስታወሻዎች (ክፍል ሁለት፤ የመጨረሻ) Read more »

“በሰሜን አፍሪቃ እና መካከለኛው ምሥራቅ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አብዮት ከሰሃራ በታች ወደ አሉ የአፍሪቃ አገሮች ይዳረሳል ወይስ አይዳረስም?” በሚል አፍሪካዊያን በየቦታው ክርክሮች ይዘዋል። ቤን ዓሊ ከቱኒዝያ እንደተባረረ ከፊል ግብፃዊያን ግብፅን ከቱኒዝያ የሚለዩዋት ነገሮች ላይ አጽንዖት እየሰጡ “ግብፅ ቱኒዝያ አይደለችምና እዚያ የሆነው …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ከቱኒዝያና ግብፅ እኩያዎቻቸው ሊማሯቸው የሚገቡ ቁምነገሮች Read more »

Ethiopia Zare ረቡዕ የካቲት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. Feb 17, 2011)፦ በኦጋዴን አካባቢ የሚደረገው የአማጽያን እንቅስቃሴ ከሚጠበቀው በላይ መንግስትን እንዳስጨነቀው በቅርቡ ይፋ የሆነው የአሜሪካ ሚስጥራዊ ሪፖርት አጋለጠ። በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ዶናልድ ያማሞቶ በኖቬምበር 2007 በሚስጢር ያስተላለፉትን ዲፕሎማቲክ መልእክት ከትላንት በስቲያ (ፌብረርዋሪ …

የመለስ መንግስት በኦብነግ እንቅስቃሴ እንደተሸበረ ዊኪሊክስ አጋለጠ Read more »

ከአገራችን ባህል አኳያ በዳይና ተበዳይ ይቅር መባባል ይቅርታን መቀበል መስጠት የተለመደ ጥንታዊ ባህላችን ነዉ። ተበዳይ ለዘለቄታ አብሮ ለመኖር ቂም በቀልን ትቶ በዳይን ይቅር ብሎ በሽምግልና ችግርንም መፍታት ለአገር ልማት በጋራ ለመኖር እና ለመስራት ታላቅ መፍትሄ መሆኑ የሚታወቅ ነዉ።

ህዝባዊ አመጽ በግብፅና ቱኒዚያ ከተቀጣጠለበት ጊዜ አንስቶ ሁኔታዎች በቻይናም ሊገነፍሉ የደረሱ ይመስላል። አንድ ቻይናዊ ፖለቲከኛ ነገሮች በኛም ሀገር በቋፍ ላይ ነው ያሉት ሲሉ ገልፀዋል። በእርግጥ በግብፅና ቱኒዚያ የተከናወነው አይነት ህዝባዊ አመፅ በቻይናም ቢቀጣጠል ምን ይከሰት ይሆን?

(መሀመድ ሰልማን) አዲግራት ነው ያለሁት፡፡ 35 ኪሎ ሜትሮችን ወደ ሰሜን ፈቀቅ ብል ኤርትራ ገባሁ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱ በማይገባኝ መልኩ ጥሎብኝ አሥመራን እናፍቃታለሁ፡፡ አይቻት ግን አላውቅም፡፡ “የማያውቁት አገር እንዴት ይናፍቃል?!” አትበሉኝ፡፡ ተረቱ የማይሰራበት ጊዜ ካለስ? ናፍቆቴን በከፊል ለማስታገስ ወደ ድንበር መጠጋት …

ከአዲግራት እስከ ዛላንበሳ፤ ቁርጥራጭ ማስታወሻዎች (ክፍል አንድ) Read more »

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር መንግስት በንግዱ ዘርፍ ላይ የጠበቀ ቁጥጥር እንደሚያደርግ ገልጸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላም ንግግር በሰፊው ያተኮረው በኑሮ ውድነት ላይ ነው። በተጨባጭ የአንዳንድ ሸቀጦቹን ዋጋ ጣራ መንግስት ያወጣ ሲሆን፤ በመንግስቱ መመሪያ ገበያው …

የጅምላ አስመጭዎች አሰራራቸውን ካላሻሻሉ መንግስት በቀጥታ አስመጥቶ ሊያከፋፍል ተዘጋጅቷል Read more »

– ስለ አደጋው መንስዔ አይናገርም በቃለየሱስ በቀለ በቤይሩት አቅራቢያ ባለፈው ዓመት ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ድንገተኛ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጰያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን የአደጋ መንስዔ ለማወቅ የሚደረገው የአደጋ ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ባለፈው ቅዳሜ በሊባኖስ ትራንስፖርትና ሥራ ሚኒስቴር …

የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ ሆነ Read more »

“የቀጣና ስምሪትና የመለዋወጫ ዋጋ መናር ለኪሳራ ይደርገናል”   የሚኒ ባስ ባለንብረቶች“ኀብረተሰቡ ትክክለኛ የትራንስፖርት አገልግሎት ማግኘት አለበት”   የትራንስፖርት ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት በታደሰ ገብረ ማርያም

‹‹የተለየ እጥረት የተከሰተው በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ነው›› የሐረሪ ክልል ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት‹‹የክልሉ የውኃ ችግር ከመጋቢት ወር ጀምሮ ሊፈታ ይችላል›› የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በታምሩ ጽጌ

በታምሩ ፅጌ ግንባታውን ጨርሶ በቅርቡ ማምረት እንደሚጀምር እየተገለጸ ያለው በአል-ሀበሻ ስኳር ፋብሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሚስተር ሞሲን ሙጂድ አብዲል መጂድ ሞት በተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ ክስ መሠረተ፡፡

የብፁዕ አባታችንን የአቡነ ዜና ማርቆስን እረፍት ምክንያት በማድረግ በነጸብራቅ መጽሔት ልዩ እትም ላይ ባለፈው ዓመት ከወጡ ጽሑፎች የቅዱሳን ጻድቃን ሕይወት በፍጹም ሃይማኖት ተመሥርቶ በቅድስና ለእግዚአብሔር የተሰጠ በመሆኑ አምላካቸው እግዚአብሔርም ልዩ ሥራውን የሠራበት፣ ኃይሉን ያሳየበት፣ በረከቱን ያስተላለፈበትና ክብሩንም የገለጠበት ታላቅ ሕይወት …

“አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ፤ እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ።” (መዝ. 4፥3) Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ላይ ባወጣው መግለጫ ባለፈው የአውሮፓዊያን 2010 ዓመተ ምህረት በ1.25 ቢሊዮን ዶላር 32 ሚሊዮን ኩንታል እንደሸመተ ገልጿል። መጠኑ ከቀደመው የአውሮፓዊያን 2009  በ22 በመቶ በዋጋ ደግሞ በ30 በመቶ እንደጨመረና ሰማኒያ በመቶው ከታዳጊ አገሮች …

የዓለም የምግብ ፕሮግራም ያለፈው ዓመት እንቅስቃሴ Read more »

ዓመት እንደ ዋዛ የቅዱስ ሲኖዶስ ክብር ግርማ ሞገስ ጻድቅ ዜና ማርቆስ ባርኩን በአጸደ ነፍስ።       ቀን ሲቆጠር ጊዜየመሮጡ አባዜግባ መሬት ምሡአፈርን ሳይቀምሱ። ሳምንት ሁለት ሳምንት ወራት እየበዛ ያሉ እየመሰለን ዓመት እንደ ዋዛ። ከእኛ ጋራ ሆነው ዘውትር ስናያቸው አብረን ውለን አድረን ከቶ …

ዓመት እንደ ዋዛ Read more »

በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን ትናት ሰኞ (08. 06.2003 ዓ.ም.) አደባባይ መውጣታቸው ተዘገበ። ሰልፈኞቹ የኢራን መንግስትን ሲቃወሙ በአንፃሩ ለግብፅና ቱኒዚያ የዲሞክራሲ ንቅናቄ ድጋፋቸውን አሳይተውበታል። የኢራን የፀጥታ ሀይላት በሰልፈኛው ላይ ምህረት አልባ ርምጃ መውሰዳቸውም ተጠቅሷል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን በግብፅና ቱኒዚያ የተከናወኑ …

ኢራናውያን እገዳውን ጥሰው ሰልፍ ወጡ Read more »

ካላፉት 3 ቀናት አንስቶ የኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ በቱኒዝያ ስደተኞች ተጥለቅልቃለች ። እነዚህ ቁጥራቸው ከነዋሪዎቿ በላይ የሆነው በጀልባ ወደ ደሴቲቱ የጎረፉና የሚጎርፉ ስደተኞች ኢጣልያን በእጅጉ አስጨንቀዋል ።

ማሳሰቢያ የዶቸ ቬለ የፕሮግራም ሥርጭቶች ሆን ተብሎ መታወክ ደረሰባቸው፣ መታወክ የደረሰባቸው የሞገድ መስመሮች፤ Hotbird 8 ሳተላይት በኩል የሚሰራጩት ናቸው ። ሞገዶቹ ሆን ተብሎ በአዋኪ ድምፅ መሰናክል ገጥሟቸዋል ። ቀደም ባለው ጊዜ ይህ ዓይነቱ የሚያውክ ድምፅ ያጋጥም የነበረው ከኢራን በኩል ነው …

በኢራናን፤ ግብፅና ቱኒዚያን የደገፈው ሰልፍ Read more »

በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጀመርያ በቱኒዝያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ ለሃያ ሶስት ዓመታት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተነሰራፍቶ የሀገሪቱን ሀብት ሲመዘብር የኖረውን መሪ ቤን አሊን ከሀገር እንዲወጣ አድርጎታል: ከሰሞኑም የግብጽ ህዝብ ከአስራ ስምንት ቀናት ተከታታይ ህዝባዊ ተቃውሞ በኋላ ለሰላሳ ዓመታት ግብጽን በብረት ጡጫ …

የተዘረፈ የሀገር ሃብት መደበቂያ ዋሻ ወይስ ባንክ? Read more »

ለአስራ ስምንት ቀናት ከካይሮ እስከ አሌክሳንድሪያና በመላው ግብጽ የተቀጣጠለው ፀረ-መንግሥት ዓመፅ ዓርብ ዕለት ፕሬዝደንት ሆስኒ ሙባረክ ስልጣናቸውን ለሀገሪቱ ጦር ሠራዊት እንዲያስረክቡ አስገድዷቸዋል። በሰሜን አፍሪካዊቱ ሀገር በወጣቶች አንቀሳቃሽነት የተጀመረው ህዝባዊ አመፅ ለሰላሣ ዓመት የገዛውን የፕሬዝደንት ሆስኒ ሙባረክን አስተዳደር ነው ከስልጣን ያስወገደው። …

የግብፃዊያን አብዮትና አንድምታው Read more »

አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በኢትዮጵያ ያለውን ሰላማዊ የዴሞክራሲ ትግል ፍሬያማ የሚያደርግ የአምስት ዓመት ስትራቴጂአዊና እቅድ መንደፉን ይፋ አደረገ። ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬም የአንድነት መሪ መሆናቸውን የፓርቲው አመራር አስታውቋል። ዝርዝሩን ያዳምጡ፡፡

(ሙሉ ገ.) • አንድ ሹመኛ በከተማው ያሠሩት ሕንጻ “ሰርቆ ማሳያ” ተብሏል • ግለሰቡ ከክልሉና ከኦሕዴድ ባለሥልጣናት ጋራ የሪልስቴቶች ባለቤት ሆነዋል • መሐንዲሱ የ4 ሚልዮን ብር ቤት ሲገነቡ በኦሮሚያ ክልል የሰበታ- ሐዋስ ከተማ ከመሬት ሽያጭ ሙስና ጋር በተያያዘ በአስተዳደር ሥራ ላይ …

በሰበታ ከተማ ከመሬት ሽያጭ ሙስና የተመዘበረው ገንዘብ ለፖለቲካ ሲባል እየተደበሰበሰ ነው Read more »

በዘካሪያስ ስንታየሁ | ሪፖርተር በሸራተን አዲስ ሆቴል የተፈጠረው ውዝግብ ባለፈው ረቡዕ እልባት ያገኛል ተብሎ ቢጠበቅም፣ እስካሁን መፍትሔ ማግኘት አልቻለም፡፡ ሆኖም ችግሩን ለመፍታት በሆቴሉ ማኔጅመንትና በሠራተኛ ማኅበሩ መካከል የተጀመረው ድርድር መቀጠሉን ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የሆቴሉ ማኔጅመንት ባለፈው ማክሰኞ የሆቴሉን ሠራተኞች በሙሉ …

የሸራተን አዲስ ውዝግብ ቀጥሏል Read more »

የቱኒዝያ ስደተኞች በባህር በኩል ወደ ኢጣልያ ጠረፍ መጉረፋቸዉ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። በዚህም ጣልያን የአስቸኳይ ጊዜ ደምብ አስፍሮአል። በኢጣልያ ጠረፍ ጥበቃ ሃይል መግለጫ መሰረት ባለፈዉ ሌሊት ብቻ አንድ ሺህ ገደማ የሚጠጉ ስደተኞች ላፓዱዛ ደሴት ደርሰዋል። ቀደም ባሉት ቀናት ቢያንስ ሶስት ሹህ …

ኢጣልያና የቱኒዝያ ስደተኞች ጎርፍ Read more »

ማንተጋፍቶት ስለሺ የግብፅ ጦር በቀድሞ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ 20 ታማኞች ላይ የጉዞ እገዳ አስቀመጠ። የጎዞ እገዳውን ያስተላለፈው የግብፅ ጦር ሲሆን፤ ባለስልጣናቱ ሀገር ለቀው እንዳይሸሹ በሚል ያስተላለፈው ውሳኔ እንደሆነም ተጠቅሷል። ባለስልጣናቱ መጓዝ ከፈለጉም ከጦሩ ፍቃድ ማግኘት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። ይህ በእንዲህ እንዳለ …

በግብፅ ባለስልጣናቱ እገዳ ተጣለባቸው Read more »

በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ በትልቅ ጉጉት የጠበቀው እና ፕሬዚደንት ሙባራክ ከስልጣን እንደሚወርዱ ያስታውቁበታል ያለው ዲስኩራቸው ህዝቡ የጠበቀውን ውጤት አላስገኘለትም ነበር፤ ግን የህዝብ ተቃውሞ ተጠናክሮ በመቀጠሉ ፕሬዚደንት ሙባራክ ትናንት ስልጣናቸውን መልቀቅ ተገደዋል። ይህም በህዝቡ ዘንድ ትልቅ ደስታና ፈንጠዝያ ፈጥሮዋል።

የታህሪር አደባባይን መናኃሪያው አድርጎ ለአስራ ስምንት ቀናት የዘለቀው ኅዝባዊ የተቃውሞ ድምፅ ዛሬ በአሸናፊነት ተጠናቋል። ከሁለት ሳምንታት በላይ ለሆነ ጊዜ ያለማቋረጥ በየቀኑ አደባባይ እአወጣ ፕሬዝዳንቱ ስልጣናቸውን ይለቁ ዘንድ ይጠይቅ የነበረው የኅዝብ ቁጣ በመጨረሻው በሙባረክ ከስልጣን መውረድ ቢጠናቀቅም፤ የአሪቱን ቀጣይ ዕጣ አስመልክቶ …

ግብፅ፥ ድህረ ሙባረክ፤ ወደ የት ታመራ ይሆን? Read more »

ሞሐመድ ጃማሊ የሚባል አንድ ቱኒዝያዊ ዴይሊኤምራልድ ለተሰኘ ዌብሣይት አዘጋጅ እንዲህ ሲል ፃፈ፡፡ “እነሆ ቱኒዝያ እገኛለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ቱኒዚያ የት እንደምትገኝ ማብራራት ነበረብኝ፤ ከእንግዲህ ወዲያ ከእንዲህ ዓይነቱ ማብራሪያ አረፍኩ፡፡ ሃገሬ አምባገነኖቿን አሽቀንጥራ ጥላ የአብዮት ሰደድ ግብፅን ጨምሮ በድፍን የዐረብ ዓለም ይቀጣጠል …

የግብፃዊያን አብዮትና የሙባረክ ስንብት Read more »

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ከህዳር 23 2003 ዓም ጀምሮ ላለፉት ሁለት ወራት ስርጭቱን በታይኮም 5 ሲያስተላለፍ መቆየቱ ይታወሳል። በስልጣን ላይ ያለው ገዢ ፓርቲ ይህን የቴሌቪዥን ጣቢያ ለማፈን ያለፉትን ሁለት ወራት ላይ ታች በማለት አሳልፎአል። …

ኢሳት አፈና ተቋቁሞ በአየር ተመለሰ Read more »

ከኦባም የምርጫ ፉክክር ወዲህ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ትኩረት የሳበ የውጭ ክስተት ካለ የግብጹ አብዮት የመጀመሪያ ይመስለኛል። ሁለቱንም በጉጉት ከተከታተልንባቸው ብዙ የግልና የጋራ ምክንያቶች አንዱ ሁለቱም በአገራችን እንዲሆኑልን ስለምንፈልግ መሆኑ አያከራክርም። ቢቻል ሁለቱንም ባይቻል አንዱን ማግኘት ትልቅ ነገር ነው፤ ሁለቱንም አለማግኘት ደግሞ …

አባይ ፍሰስ ብለው ከካይሮ አዲሳባ Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት ቀደም ሲል 1.8 ሚልዮን ሄክታር መሬት፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም (የዚያኑ እጥፍ) 3.6 ሚልዮን ሄክታር ለም መሬት ፣ ለውጭ ሀገር ኩባንያዎች ከ 40-99 ዓመት ገደማ በኪራይ ይሁን በሽያጭ እንዲቀራመቱ ፈቅዷል። ቻይናውያን ፣ ህንዳውያን፣ ዐረቦችና ኮሪያውያን በሽሚያ ላይ ናቸው። አውሮፓውያንም …

በኢትዮጵያ የለም መሬት ቅርምትና ከጀርመን የተሠነዘረው ተቃውሞ Read more »