በቤቶች ኤጀንሲ ዕርምጃ ቤታቸውን የለቀቁ ወይዘሮ

በውድነህ ዘነበ

ወ/ሮ ሕልምአየሁ በሪሁን ከሰባት ልጆቻቸው ጋር ለ11 ዓመታት ከኖሩበት ቤት ባለፈው ሳምንት ሐሙስ በኃይል ሲፈናቀሉ ጎረቤቶቻቸው በዕንባ ነበር የሸኟቸው፡፡