የደቡብ አፍሪቃው «ዑቡንቱ» ፣ DW Amharic February 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሥነ ቴክኒክ የመገናኛ አውታሮች መስፋፋት ረገድ፣ ከሁሉም ክፍላተ ዓለም በአዝጋሚነት የሚጠቀሰው የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ነው።