የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ ሆነ
– ስለ አደጋው መንስዔ አይናገርም
በቃለየሱስ በቀለ
በቤይሩት አቅራቢያ ባለፈው ዓመት ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ድንገተኛ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጰያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን የአደጋ መንስዔ ለማወቅ የሚደረገው የአደጋ ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ባለፈው ቅዳሜ በሊባኖስ ትራንስፖርትና ሥራ ሚኒስቴር አማካኝነት ይፋ ተደርጓል፡፡