በአል-ሀበሻ ስኳር ፋብሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሞት የተጠረጠሩ ግለሰብ ክስ ተመሰረተባቸው
በታምሩ ፅጌ
ግንባታውን ጨርሶ በቅርቡ ማምረት እንደሚጀምር እየተገለጸ ያለው በአል-ሀበሻ ስኳር ፋብሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሚስተር ሞሲን ሙጂድ አብዲል መጂድ ሞት በተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ ክስ መሠረተ፡፡