በኢራናን፤ ግብፅና ቱኒዚያን የደገፈው ሰልፍ

ማሳሰቢያ
የዶቸ ቬለ የፕሮግራም ሥርጭቶች ሆን ተብሎ መታወክ ደረሰባቸው፣
መታወክ የደረሰባቸው የሞገድ መስመሮች፤ Hotbird 8 ሳተላይት በኩል የሚሰራጩት ናቸው ። ሞገዶቹ ሆን ተብሎ በአዋኪ ድምፅ መሰናክል ገጥሟቸዋል ። ቀደም ባለው ጊዜ ይህ ዓይነቱ የሚያውክ ድምፅ ያጋጥም የነበረው ከኢራን በኩል ነው ።