የሐረር ነዋሪዎች ከወትሮው በተለየ ሁኔታ የውኃ እጥረት አጋጥሞናል አሉ

‹‹የተለየ እጥረት የተከሰተው በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ነው›› የሐረሪ ክልል ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት
‹‹የክልሉ የውኃ ችግር ከመጋቢት ወር ጀምሮ ሊፈታ ይችላል›› የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

በታምሩ ጽጌ