የምዕራብ ሶማሌ አማፂ ቡድን ከፍተኛ አመራር ተገደሉ Ethiopian Reporter February 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጋዜጣው ሪፖርተር የምዕራብ ሶማሌ ነፃነት ግንባር በመባል የሚታወቀው አማፂ ቡድን ከፍተኛ አመራር ባለፈው እሑድ ሌሊት ተገደሉ፡፡