ግብፅ፥ ድህረ ሙባረክ፤ ወደ የት ታመራ ይሆን?
የታህሪር አደባባይን መናኃሪያው አድርጎ ለአስራ ስምንት ቀናት የዘለቀው ኅዝባዊ የተቃውሞ ድምፅ ዛሬ በአሸናፊነት ተጠናቋል።
ከሁለት ሳምንታት በላይ ለሆነ ጊዜ ያለማቋረጥ በየቀኑ አደባባይ እአወጣ ፕሬዝዳንቱ ስልጣናቸውን ይለቁ ዘንድ ይጠይቅ የነበረው የኅዝብ ቁጣ በመጨረሻው በሙባረክ ከስልጣን መውረድ ቢጠናቀቅም፤ የአሪቱን ቀጣይ ዕጣ አስመልክቶ ግን በርካታ ጥያቄዎችን ተነሱ አልተመለሱም።
ግብፅ፤ ከሙባረክ ስንብት በኋላ ዕጣዋ ምን ይሆን? ወደ የትስ እያቀናች ነው? ማን፥ ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል? የሚሉትንና የመሳሰሉ ጥያቄዎች ለመፈተሽ ተንታኞች ጋብዘናል።
ውይይቱን ያድምጡ።