ከዳንሻ አከባቢ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በቅርቡ በሕወሓት ተላላኪዎች እና በወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች መካከል የተደረገው የሽምግልና ሂደት ተከትሎ አለመስማማቶች እየሰፉ በመምጣታቸው የዳንሻ ነዋሪዎች በከፍተኛ ቁጣ ለተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀታቸው ታውቋል::በወልቃይት ጠገዴ ሰሞኑን የሕዝቡን ቁጣ ማየሉን ተከትሎ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከጎንደር በመነሳት ሁመራ …

የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ቁጣ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Read more »

ነሐሴ 2 እና 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ልዩና አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ አባል ድርጅቶቹ የውህደት ጥያቄን ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሠሩ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በሌሎች ወቅታዊ የፖለቲካና የአወቃቀር አሠራሮች ላይ በመወያየትና በመወሰን ጉባዔውን እንዳጠናቀቀ ታውቋል፡፡ …

የመድረክ ልዩ ጉባዔ አባል ድርጅቶቹ ውህደት ላይ እንዲያተኩሩ ወሰነ Read more »

ሰኔ እና ሰኞ ሲገጣጠሙ፣ ጌታ እና ሎሌ ሲሳሳሙ ! የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): “የት ይደርሳል ሲባልለት የነበረ ጥጃ፤ ቄራ መውረዱን እናውቃለን።” በአንፃሩ ደግሞ ፡ “የትም አትደርስም ሲባል የነበረው ወያኔ ፤ መዳረሻው ጎልጎታ …

ሰኔ እና ሰኞ ሲገጣጠሙ፣ ጌታ እና ሎሌ ሲሳሳሙ ! Read more »

  የእናት አንጀት …. ዛሬ በማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ ያገኘሁት የእኚህ እናት ምስል ክፉኛ አስተክዞኛል ። እኝህ እናት ቢያንስ አዘቅዝቀው ያደረጉት ነጠላ እዚሁ ኢትዮጵያችን ውስጥ መሆናቸውን ይናገራል ። ለቀብር እየሄዱ መሆናቸውንም የያዙት አስከሬን ይናገራል ። ቦታው የት እንደሆነ ግን ፎቶውን …

የእናት አንጀት …. ዘመድኩን በቀለ Read more »

አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱ ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው ይቅረብልን፡፡ የቪዲዮ ማስረጃው ለእኛም የመከላከያ ምስክርነት ይጠቅመናል›› ብለው …

አቶ ማሙሸት አማረ ለነሃሴ 20 እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18 ተቀጠረባቸው :: Read more »

ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እያንዳንዳቸው 15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው፡፡ አመራሮቹ ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ አራት ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ፖሊስ በሽብርተኝነት ወንጀል እንደጠረጠራቸው ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ ፖሊስ ‹‹ለግንቦት 7 አባላትን እየመለመሉ ይልካሉ፡፡ …

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በእያንዳንዳቸው የ15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው:: Read more »

ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: ‪#‎HappyMelesFreeDay‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Meleszenawi‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መለስ ዜናዊ ከጅምሩ በክፋት የሰለጠነ መሆኑ እሙን ነው:;ድርጊቶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ::አስተዳደጉ እንኳን ብናየው ከቀሪው ኢትዮጵያዊ ላይ …

ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: Read more »

“0 ዓመት”ን ፍለጋ… “ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ሆይ!… ከወዴት ይሆን ያለሽው?…” – የዘንድሮ ተመራቂዎች፣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በመፈለግ ላይ… (ዛሬ ማለዳ – አራት ኪሎ) Anteneh Yigzaw

ከሳምንታት በፊት ልደታ ፍርድ ቤት በአንድ ችሎት በአጋጣሚ ሁለት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎችን ተከታተልኩ፡፡ ሁለቱም እስረኞች ዝዋይ ሆነው በፕላዝማ ይግባኝ እየጠየቁ ነው፡፡ አንዱ ህፃን ደፍሯል ተብሎ 2 አመት ከምናምን ብቻ ተፈርዶበታል፣ ሌላኛው ደግሞ በህፃን ላይ መድፈር የሚመስል ወንጀል ፈፅመሃል ተብሎ አራት …

አስገድዶ መድፈር ፖሊሲያቸውም ጭምር ነው! Getachew Shiferaw Read more »

Minilik Salsawi – በአፋር ክልል እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልል የደረሰው ድርቅ ተስፋፍቶ የቀጠለ ሲሆን እነዚሕ በምስሉ የምትመለከቷቸው በሚሌ ወረዳ በድርቅ ምክንያት አንስሳቶቻቸዉ አልቀው የሚሌ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት እና የወረዳዉ አደጋ መከላከል የወያኔ ጁንታ አገዛዝን ትእዛዝ ሳይጠብቅ ከየጫካዉ የሠበሰባቸዉ በረሀብ የተጎዱ …

በሚሌ ወረዳ በድርቅ ምክንያት በረሀብ የተጎዱ ወገኖቻችን በስቃይ ላይ ይገኛሉ:: Read more »

ስብሰባው ከአርባ ሰባት ሃገራት የተሰባሰቡ የኦሮሞ የዲያስፖራ አባላትን የአርባ ሰባቱ ሃገሮች ዲፕሎማቶች በተገኙበት ተካሂዷል ። መንግስት የኦሮሞ ዲያስፖራ ሳምንት ብሎ የሰየመውን ሳምንት በማስመልከት: ከመላው አለም ያሰባሰባቸውን የኦሮሚያ ዲያስፖራ አባላት: በሚሊኒየም አዳራሽ ጠቅላይ ሚስትሩ በተገኙበት ደማቅ የአቀባበል ስነ ስርዓት ካደረገላቸውና : …

በአዳማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ የዲያስፖራ አባላት ባለስልጣናትን በጥያቄ አጨናነቁ ። Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አልጀዚራ ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው የአውሮፓ ሕብረት አሜሪካ እና እንግሊዝ ለወያኔው ጁንታ መንግስት በአሜሪካ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ አባል እና የካሊፎርኒያ የሪፕብሊካን ምክር ቤት አባል በሆኑት ዳና ሮህራባቸር ስም የተፈረመ ደብዳቤ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ 24 ሰአት በጨለማ ክፍል …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ 24 ሰአት ብርሃን እንዳያገኙ ተደርገዋል:: Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  – በደቡብ ሱዳን የካቢኔ ሚኒስቴር በማርቲን ኢሊያ ሎሙሮ የሚመሩት እና የጁባ መንግስት አጋር ፓርቲዎችን ያቀፈው ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ የተባረሩ መሆኑ ታውቋል::ራዲኦ ታማዙ በዛሬው እለት በድህረገጹ እንዳሰፈረው የካቢኔ ሚኒስትሩ ከሚመሩት ቡድን ጋር የተባለሩበት ምክንያቱ የደቡብ ሱዳን …

በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ለድርድር አዲስ አበባ የሄዱት የጁባ መንግስት የካቢኔ ሚኒስቴር ከነልኡካቸው ተባረሩ::‪ Read more »

===Thousands of people in need of emergency food assistance is rising === Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገራችን በአማራ ክልል በወሎ እንዲሁም በሐረር አከባቢ እና የአፋር አከባቢዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የደረሰውን የተፈጥሮ መዛባት/የዝናብ እጥረት የፈጠረውን ድርቅ በተመለከተ በማህበራዊ ድህረገጾች እና …

ለወገን እንደ (መንግስት?) ቀድሞ መድረስ ሲገባ ዜጎችንና ችግሮችን መካድ ሕሊናዊ ድክመትን ያሳያል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ — ልዩና አስቸኳይ ጉባዔ የአቋም መግለጫ —- እኛ የዚህ ልዩና አስቸኳይ ጉባዔ ተሳታፊዎች በመድረኩ ሊቀመንበር የቀረበውን ሁሉን ዳሳሽ ሪፖርት በስፋትና በጥልቀት ተወያይተንበት የሀገራችንን የ2007 ዓ.ም ምርጫ በልዩ ሁኔታ ተመልክነዋል፡፡ በሪፖርቱ ውስጥ የተጠቀሱት ጉዳዮች የመድረኩን ጠንካራና …

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ ልዩና አስቸኳይ ጉባዔ የአቋም መግለጫ Read more »

ዜና መድረክ – የኢትዮትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደትና ያስከተላቸውን ሁኔታዎች የገመገመና የግንባሩንና የአባል ድርጅቶቹ የወደፊት ድርጅታዊ እንቅስቃሴ የትኩረት አቅጣጫ ላይ መመሪያ የሰጠ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ ነሐሴ 2 እና 3 አካሄደ፡፡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የግንባሩ …

መድረክ የወደፊት ድርጅታዊ እንቅስቃሴ የትኩረት አቅጣጫ ላይ መመሪያ የሰጠ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ፡፡ Read more »

ፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኢሕአፓ) የነሐሴ 03 ቀን 2007 ፍካሬ ዜና – በአንዋር መስኪድ አዲስ አበባ ለጸሎት የመጡ ሙስሊሞች ተዋከቡ ተደበደቡ:: – አርብቶ አደሮች የሚሸጡት የቁም ከብት በደረሰኝ ይሁን ተባለ:: – የአባይን ግድብ በተመልከተ ጥናት ለማስጀመር ቢፈለገም በወያኔ እና …

ፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኢሕአፓ) የነሐሴ 03 ቀን 2007 ፍካሬ ዜና Read more »

#Ethiopia የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ትኩስ እና ለየት ያሉ የሳምንቱ ዜና ዳሰሳዎች አዳዲስ ዘገባዎች የአፋር ክልል ድርቅ .. የወያኔ የደህንነት ሽኩቻ ..በሃሰት ክስ የተፈረደባቸው የሙስሊም ኮሚቴዎች የመከላከያ ሰራዊቱ አለመተማመን..የመሳሰሉ ዜናዎች እና ዘገባዎች ተዳሰዋል::እንዲሁም ስለተደፈረችው የአራት አመት ልጅ እና አራት ወር ስለተፈረደበት …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ትኩስ እና አዳዲስ ዘገባዎች ዳሰሳዎች Read more »

#Ethiopia ጥብቅ መረጃ :  በወያኔ ለዲያስፖራ ሳምንት ከጎረቤት አገር የሄዱ ስደተኞች ለስለላ መመልመላቸውን ተናገሩ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) የወያኔ ጁንታ የገባበትን አጣብቂኝ በደህንነት ሃይሎች አፈና እና ስለላ ለማስወገድ ጥረት ቢያደርግም እንደማይሳካለት ለዲያስፖራ ሳምንት ከጎረቤት አገሮች ወጪያቸው ተሸፍኖ የሄዱ እና ለስለላ ስራ የተመለመሉ ስደተኞች ጠቁመዋል::ከዚህ …

በወያኔ ለዲያስፖራ ሳምንት ከጎረቤት አገር የሄዱ ስደተኞች ለስለላ መመልመላቸውን ተናገሩ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የአርባምንጭ ሕዝብ ባደርገው ድንገተኛ ተቃውሞ የወያኔ ሹሞች ስልጣን እንዲለቁ ጠየቀ:: የጋሞ ጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሽመልስ ይባላሉ፡ የጎፋ ብሔር ተወላጅ ናቸው፡፡ ሰሞኑን የሆነ መጽሀፍ ሲታተም ድጋፍ ያደርጋሉ(ለጊዜው የመጽሀፉን ርዕስ አልያዝኩትም) እናም መጽሀፉ የጋሞ ብሔርን ይነቅፋል፡፡ እናም ይህንን መጽሀፍ የዞኑ …

የአርባምንጭ ሕዝብ ባደርገው 2ኛ ድንገተኛ ተቃውሞ የጎፋና የጋሞ የወያኔ ሹሞች ስልጣን እንዲለቁ ጠየቀ:: Read more »

አገሬ ስንት እዳ አለብሽ!?… ያገለገልኳት አገሬና ህዝቤ የሰጡኝ ምላሽ ይህ ከሆነ …ከነፈር እንዲመጥልኝ… አልሻም.. ሬሳዬ ይቃጠል»= ” ጋሽ ተስፋዬ ለማ።” አንጋፋና እውቅ የኪነጥበብ ሰው ነው። “ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ”ን ያቋቋመና የመጀመሪያውን የኪነትና ትያትር ቡድን አሜሪካ ይዞ የሄደ፣ “ህዝብ ለህዝብ” ታሪካዊ ስራ ያዘጋጀና …

አገሬ ስንት እዳ አለብሽ!?… ያገለገልኳት አገሬና ህዝቤ የሰጡኝ ምላሽ ይህ ከሆነ …ከነፈር እንዲመጥልኝ… አልሻም.. ሬሳዬ ይቃጠል» Read more »

የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ የደፈረ በ4 ወር እስር !??  በርካቶችን ያስደነገጠ እና የወላጆችዋን አንገት ያስደፋ ውሳኔ  — ወላድ ይፍረደን!! — ይህች እህል እና ውሃ ያልለየች የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ መኖሪያዋ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው ። በአንድ የቀን ጎዶሎ ወላጆቹዋ …

የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ የደፈረ በ4 ወር እስር !?? በርካቶችን ያስደነገጠ እና የወላጆችዋን አንገት ያስደፋ ውሳኔ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በተግባር ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት የተነሳ ማንም የለም::ስርኣቱም በጥቅመኞች የሚመራ ህዝቡም ላላወጣው ህግ በዝምታ ተቃውሞውን እየገለጸ ነው; ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን የሚጥስና የሚያደናቅፍ የስርኣቱ ባለሥልጣን፣ ዜጋም ሆነ ግለሰብ፣ በማስረጃ ሲታይና ሲረጋገጥ ዕርምጃ ለመውሰድ …

ባልተጠና የሰከረ ዘላቂ ልማት የተጭበረበረ ፖለቲካ ሽፋን የህግ የበላይነት ተቀብሯል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ገጣሚው መምህሬ ደበበ ሰይፉ፤ ዝርው መሰል አንድ ግጥሙ እንዲህ ይላል፤ ‹‹የላሊበላን ህንፃ ማን ገነባው? የታሪክ ፀሐፊዎች ንጉሦች ናቸው ይላሉ፤ ግን ንጉሦች ድንጋይ ይሸከማሉ?›› የጠቀስኩት የደበበ ግጥም ርዕዮተ ዓለማዊ መነሻ ያለው ነው፡፡ ገጣሚው፤ ‹‹ታሪክ ሰሪው ሰፊው ህዝብ ነው›› ከሚል ሶሻሊስታዊ አመለካከት …

ቀልድ እና ፖለቲካ – ተፈሪ መኮንን Read more »

“የሸቀጦች ዋጋ ናረ” ማለት፣ “የመቶ ብር ኖቶች በዙ” ማለት ነው ዘንድሮም፣ መንግስት፣ ጥፋቱን በነጋዴዎች ላይ ለማሳበብ መሞከሩ አይቀርም። ነገር ግን፣ ከንቱ ሙከራ ነው። Written by  ዮሃንስ ሰ. of Addis Admass አገሪቱ ውስጥ የመቶ ብር ኖቶች መጠን በ1999 ዓ.ም     7.7 …

የተዋጣለት የ‘Inflation’ ታሪክ = ገንዘብ እንዴት እንደሚረክስ የሚያሳይ ታሪክ Read more »

ደህና ሄደን ከመቆልመም ይሰውረን፡፡ የጀመርነውን በአግባቡ ለመጨረስ ጥናቱንም ፅናቱንም ይስጠን! በሙስና ከመመንደግ፣ ቁልቁል ከማደግ ዲበ-ኩሉ ይጠብቀን! ከሸፍጠኛ ዳኛ፣ ከአባይ መስካሪ ያድነን! የመጪውን ዓመት ትምህርታችንን ይግለጥልን! ያለፈውን ዓመት ስህተታችንን እንዳንደግም ልብና ልቡና ይስጠን፡፡ ከውጪ ሸረኛ፣ ከውስጥ ቂመኛ ይጠብቀን፡፡ ሀገራችን “ደንጊያና ቅል …

በአስመሳይነት በአደባባይ መደስኮርና ዕውነተኛው ዲሞክራሲ ለየቅል ናቸው! Read more »

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እየመዘበሩ ራሳቸውን ያበለጸጉ የአስተዳደር ሓላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ መመሪያ ሰጡ፡፡ የአስተዳደር ሓላፊዎቹ የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የንግድ ተቋማት ያለጨረታ ከገበያ ዋጋ በታች ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ …

‹‹በመዝባሪ ላይ አልደራደርም፤ እስከ መጨረሻው ከፊት ለፊት ነኝ›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ሲሉ በቁርጠኝነት ተናግረዋል፡፡ Read more »

ከ3 ዓመታት በፊት የአውሊያ ኢስላማዊ ት/ቤት ተማሪዎች “መንግስት በሙስሊሙ ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም፣ ገለልተኛ መጅሊስ ይቋቋም፣ የአህበሽ አስተምህሮ በግድ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ አይጫን” በሚል ካነሷቸው ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ፣ የወያኔው ጁንታ 31 ግለሰቦችን በአሸባሪነት ጠርጥሮ የወያኔው ፍ/ቤት ማቅረቡ የሚታወስ ሲሆን 13 …

በፈጠራ ክሶች እና በሃሰት ማስረጃ የተፈረደባቸው “የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት ይግባኝ ሊጠይቁ ነው Read more »

ሰማያዊ ፓርቲ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 16 እና 17 የሚያካሂድ ሲሆን በዚህ ጉባኤ አዲስ መራር ይመረጣል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ በፓርቲው ህገ ደንብ መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ የሚደረገው በየ3 ዓመቱ መሆኑን የጠቀሱት የፓርቲው ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰይድ ኢብራሂም፤ ጉባኤው በሐምሌ መካሄድ የነበረበት …

ሠማያዊ ፓርቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው:: አዲስ አመራር እንደሚመረጥ ይጠበቃል Read more »

አዳዲስ ምድብ የደህንነት አባላት ለጠላቶቻችን መረጃ እየሸጡ ነው ሲሉ አንድ የደህንነት ሹም ወንጅለዋል:: Minilik Salsawi የሕወሓት ሆድ አደር ሹመኞች በውሳኔ ሰጭነት ጉዳዮች ላይ አንሳተፍም ሲሉ አጉረመረሙ:: – በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተከሰተውን አለመተማመን ለመቆጣጠር በድጋሚ እንቅስቃሴ ተጀመረ:: በደህንነት ቢሮ ውስጥ በተደረገ …

አዳዲስ ምድብ የደህንነት አባላት ለጠላቶቻችን መረጃ እየሸጡ ነው ሲሉ አንድ የደህንነት ሹም ወንጅለዋል:: Read more »

ኢህአዴግ በአራት አቅጣጫዎች የጦር ጥቃት ለመሰንዘር ማሰቡ ተሰማ፡፡ ይኸው ሃሳብ ለአሜሪካ ቀርቦላታል፡፡ (ጎልጉል) በቅርቡ የተጠናከረ እንቅስቃሴ የጀመረው የአርበኞች ግንቦት ፯ ኃይል በተደጋጋሚ በሚያወጣው መረጃ በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት ማድረሱን በይፋ ቢገልጽም ኢህአዴግ ጥቃቱን በቀጥታ ለማስተባበል እስካሁን አልወደደም። ይሁን እንጂ አቶ ሃይለማርያም …

ኢህአዴግ በኤርትራ አራት አቅጣጫዎች ጥቃት ሊሰነዝር አስቧል:: አሜሪካ ሃሳቡ ቀርቦላታል ተብሏል:: ጎልጉል Read more »

ክብር ለአበበ በቂላ !!!! ሻምበል አበበ ቢቂላ (ነሐሴ ፴ ቀን ፲፱፻፳፭ ዓ/ም – ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ/ም) የሮሙ ጀግና የቶክዮዉ ኮከብ ጀግናዉ አትሌት አበበ ቢቂላ ነሐሴ ፴ ቀን ፲፱፻፳፭ ዓ/ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በደብረ ብርሃን አውራጃ፣ ደነባ ልዩ ስሟ …

ክብር ለአበበ በቂላ !!!! ሻምበል አበበ ቢቂላ (ነሐሴ ፴ ቀን ፲፱፻፳፭ ዓ/ም – ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ/ም) Read more »

በእውነት ወያኔ ምን በደለ ? እንደው ሀገር ባለማ ! ድልድይ በሰራ ፣ ግድብ በቆፈረ ! ውይ የሰው ነገር ! አሁን ማን ይሙት ወያኔ የደርግን ያህል ጨካኝ ሆኖ ነው እንዲህ የምትረባረቡበት ? እናንተ እኮ አታፍሩም ይሄኔ ፣ ከግድብ የመናገር ነጻነት ይቅደም …

” ደሙን ሰጥቶ፣ አጥንቱን ከስክሶ ፣ የስኬት ማማ ላይ ያስቀመጣችሁ ጀግና ስርዓት ” ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

#የነሐሴ‬ 01ቀን 2007 ዓ.ም.ዜናዎች (August 07/2015 ‪TOPNews‬) ‪የወያኔው‬ ጭምብል የኢሕአዴግ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ስብሰባ ጀመረ ‪የወያኔ‬ ደህነንት ስብሰባና ግምገማ ተጠናቀቀ ‪‎በኮንጎ‬ ዴሞክራቲክ ረፐብሊክ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ‪በሳኡዲ‬ አረቢያ አጥፍቶ ጠፊዎች ቦምብ አፈንድተው ጉዳት አደረሱ ‪በየመን‬ ታግታ የነበረችው ፈረንሳዊት ተለቀቀች …

‎የወያኔው‬ ጭምብል የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ጀመረ ‪::‎የወያኔው‬‬ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጠናቀቀ :: Read more »

ሐምሌ 27/2007 በዋለው ኢ ፍትሀዊው ችሎት ከሰባት ዓመት በላይ የተፈርዶባቸውና በቂሊንጦ ማረሚያ ይገኙ የነበሩት ወኪሎቻችን በትላንትናው ዕለት ወደቃሊቲ ማረሚያ እንደተዘዋወሩ ታወቀ። በትላንትናው ዕለት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተዘዋወሩት ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ ወንድም ሙባሪክ አደም፣ ገጣሚ ሙኒር ሁሴን፣ …

ከሰባት ዓመት በላይ የተፈረደባቸው የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ቃሊቲ ማረሚያ መዘዋወራቸው ታወቀ:: Read more »

Minilik Salsawi – ሰሞኑን የዲያስፖራ ሳምንት በሚል የወያኔ በዓል ላይ ለመገኘት ወደ አስር የሚጠጉ የወያኔ ሰላዮች ከኬንያ ናይሮቢ በዳያስፖራ ስም ወደ ሀገር ቤት ገብተዋል።እነዚህ በስለላ ስራ ተሰማርተው ለረጂም አመታት በናይሮቢ መንግስትን ሲያገለግሉ የነበሩት ግለሰቦች በተባበሩት መንግስታት ስደተኛ ኤጀንሲ(ዩኤነኤችሲአር)ተመዝግበው የቆዩና የስደተኛ …

በኬንያ ስደተኛው መሃል ሰርገው በመግባት የሚሰልሉ የወያኔ ሰላዮች አዲስ አበባ ከትመዋል:: Read more »

ህወሓት ውጥረት ውስጥ…!  Amdom Gebreslasie ****************** የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ነሓሴ 14 /2007 ዓ/ም ይካሄዳል። የጉባኤው መቃረብ ተንተርሶ በህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል። በጉባኤው ኣሸንፎ ለመውጣት የትግራዩ ኣንጃ ከክልል እስከ ቀበሌ በኣመራር ቦታዎች ያሉት ካድሬዎች እና እነሱ …

የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ መቃረብ ተንተርሶ በሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል። Read more »

ዜና መድረክ – የኢህአዴግ ካድሬዎች ከ2007 ዓ ም ሀገር አቀፍ ምርጫ በኋላ በሕዝቡና በመድረክ አባላት ላይ እየወሰዱ ባሉት ኢ-ሰብአዊ እርምጃ በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል አርሶ አደሮችን ከእርሻ ይዞታቸው የማፈናቀልና በኦሮሚያ ክልል መኖሪያ ቤቶችን አፍርሶ ሕዝቡን በክረምቱ ዝናብ ሜዳ ላይ የመበተን ተግባራቸውን …

የኢህአዴግ ካድሬዎች በሕዝቡና በመድረክ አባላት ላይ እየወሰዱ ያሉትን ኢ-ሰብአዊ እርምጃ አጠናክረው ቀጥለውበታል፡፡ Read more »

የአሜሪካው አለም አቀፍ የሃይማኖት ኮሚሽን በሙስሊሙ ማህበረሰብ ኮሚቴዎች ላይ መፈረዱን በማወገዝ መግለጫ አወጣ ቢቢኤን፤-ሀምሌ 30/2007 የአሜሪካ አለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን የ18 የሙስሊሙ ኮሚቴ ጥፋተኛ ተብሎ መፈረዱን በጽኑ መቃወሙን አስታውቀ፡፡ አወዛጋቢው በሆነው የጸረ-ሽብር ህጉ መከሰሳቸው ያወሳው የሃይማኖት ኮሚሽኑ ጥፋተኛ የተባሉት …

የአሜሪካው አለም አቀፍ የሃይማኖት ኮሚሽን በሙስሊሙ ማህበረሰብ ኮሚቴዎች ላይ መፈረዱን በማወገዝ መግለጫ አወጣ Read more »

በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገራችን የድህረገጾች ተደራሽነት እጅግ አናሳ ነው::ከጽሁፍ ስራ በተጨማሪ በትብብር ወደ መሬት መውረድ ያለብን ጊዜ ላይ መሆናችንን አንዘንጋ::የግድ በተቃዋሚ ድርጅት ስር መታቀፍ አሊያም በበርካታ ሰዎች በተከበበ ማህበር ስር መጠለል ሳያስፈልግ ሁለት ሶስት …

በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ዜና መድረክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ በ2007 ዓ ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደትና ከምርጫው ጋር በተያያዘ በአባላቱ ላይ በተፈጸሙት ግድያዎችና የገዥው ፓርቲ ካድሬዎችና ባለሥልጣናት እየፈጸሙና እስከ አሁንም እያባባሱ ባሉት ዘርፈብዙ የማዋከብና የማሰቃየት ተግባራት ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ …

ዜና መድረክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ ለሁለት ቀናት ያካሄዳል፡፡ Read more »

ከሳሽ ሲከሰስ – ካለፈው የቀጠለ (ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛ ኢትዮጵያን ሙስሞች እንዲህ ብለን እንከስ እንበር!) 7ኛ. ተከሳሽ የኢ.ፌዲ.ሪ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሽብር ቡድኑ የስልጠናና የምልመላ ክፍል በመሆን ሰርቷል፡፡ የህዝብን ሃብትና ጊዜ ለእኩይ ዓላማው በመጠቀም የሽብር ቡድኑን ዓላማ ለማስፈፀም …

ከሳሽ ሲከሰስ – ካለፈው የቀጠለ – ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር Read more »

ሕዝብ ጨዋነቱን ነገር ግን እጅጉን መቆጣቱን የገለፀበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ፡ታሪካዊና እጅግ በጣም አስደማሚ የሆነ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ከ 80 – 100, 000 የሚቆጠሩ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት ሐምሌ 29/2007 ዓ.ም በውቧ አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ በሰልፉ …

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ Read more »

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን ሳይሆን ለእሱ የሚመች ማህበር፣ …

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ድምፃችን ይሰማ  #‎Ethiopia #‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimsPeacefulStruggle‬ ትግላችንን የበለጠ ተደራጅተን እንቀጥላለን! ነገ ሐሙስ ሐምሌ 30/2007 የመጀመሪያውን የግንዛቤ ማዳበሪያ እና ለተጠናከረ የትግል ሂደት ግብዓት የሚሆን ውይይት እናደርጋለን! ረቡእ ሐምሌ 29/2007 አምባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ያለው ንቀት ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ቁልጭ አድርጎ …

ትግላችንን የበለጠ ተደራጅተን እንቀጥላለን! ድምፃችን ይሰማ Read more »

አደር ባዮች የዓላማ ፅናት ስለሌላቸው ፅኑዎችን ይረግማሉ፡፡ – ምንሊክ ሳልሳዊ – ወያኔ ስልጣኑን ለማስረዘም ከሚጠቀምባቸው ስልቶች አንዱ በጥቅም የታሰሩ ሃሳብ የለሽ የሆኑ አደር ባዮችን መፈልፈል ነው። አድር ባይነት በየዘመን መለወጫው እንደልክፍት ብቅ ይላል፡፡ አብዛኞቹ አድር-ባዮች ሰብዕናን ባወጣው ዋጋ የሚሸጡ ናቸው፡፡ …

አደር ባዮች የዓላማ ፅናት ስለሌላቸው ፅኑዎችን ይረግማሉ፡፡ – ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛም እንዲህ ብለን እንከስ ንበር! የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ የቀ/ቁ/ 001/2006 የወ/መ/ቁ. 01/0001/06 ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በመላው ዓለም ከሳሽ ….. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች (የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ) ተከሳሾች… 1/ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት …

ከሳሽ ሲከሰስ : የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ Read more »

ህወሓት መራሹ መንግስት የሚሊዬኖች ወኪሎች የሆኑት ውድ የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው:: በአሁኑ ሰዓት ለመንግስት መዋቅር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለ BBN RADIO በላኩት መግለጫ እንዳስታወቁት ህወሓት መራሹ መንግስት ውድ የህዝበ ሙስሊሙን ወኪሎች ያስተላለፈባቸው …

ህወሓት መራሹ መንግስት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው:: Read more »

ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች …

የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ፍጥጫ – Amdom Gebreslasie Read more »

የቀድሞ የኢሕዴን እና ሕወሓት ታጋዮች በሰራዊቱ እና ደህንነቱ ውስጥ በወሽመጥነት ሊመደቡ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወታደራዊውን ደርግን አገዛዝ ለመጣል በረሃ ገብተው ከፍተኛ ተጋድሎ ካደረጉ በኋላ በተለያይ ምክንያቶች የአይናቸው ከለር ሳያምር ስለቀረ ብቻ ከኢሕአዴግ ሽምቅ ተዋጊ ሰራዊት የተባረሩ በካሳ ክፍያ ሰበብ በትንንሽ …

የቀድሞ የኢሕዴን እና ሕወሓት ታጋዮች በሰራዊቱ እና ደህንነቱ ውስጥ በወሽመጥነት ሊመደቡ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »