አስገድዶ መድፈር ፖሊሲያቸውም ጭምር ነው! Getachew Shiferaw
ከሳምንታት በፊት ልደታ ፍርድ ቤት በአንድ ችሎት በአጋጣሚ ሁለት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎችን ተከታተልኩ፡፡ ሁለቱም እስረኞች ዝዋይ ሆነው በፕላዝማ ይግባኝ እየጠየቁ ነው፡፡ አንዱ ህፃን ደፍሯል ተብሎ 2 አመት ከምናምን ብቻ ተፈርዶበታል፣ ሌላኛው ደግሞ በህፃን ላይ መድፈር የሚመስል ወንጀል ፈፅመሃል ተብሎ አራት …
ከሳምንታት በፊት ልደታ ፍርድ ቤት በአንድ ችሎት በአጋጣሚ ሁለት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎችን ተከታተልኩ፡፡ ሁለቱም እስረኞች ዝዋይ ሆነው በፕላዝማ ይግባኝ እየጠየቁ ነው፡፡ አንዱ ህፃን ደፍሯል ተብሎ 2 አመት ከምናምን ብቻ ተፈርዶበታል፣ ሌላኛው ደግሞ በህፃን ላይ መድፈር የሚመስል ወንጀል ፈፅመሃል ተብሎ አራት …
የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ የደፈረ በ4 ወር እስር !?? በርካቶችን ያስደነገጠ እና የወላጆችዋን አንገት ያስደፋ ውሳኔ — ወላድ ይፍረደን!! — ይህች እህል እና ውሃ ያልለየች የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ መኖሪያዋ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው ። በአንድ የቀን ጎዶሎ ወላጆቹዋ …
የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ የደፈረ በ4 ወር እስር !?? በርካቶችን ያስደነገጠ እና የወላጆችዋን አንገት ያስደፋ ውሳኔ Read more »