የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ መቃረብ ተንተርሶ በሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል።
ህወሓት ውጥረት ውስጥ…! Amdom Gebreslasie ****************** የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ነሓሴ 14 /2007 ዓ/ም ይካሄዳል። የጉባኤው መቃረብ ተንተርሶ በህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል። በጉባኤው ኣሸንፎ ለመውጣት የትግራዩ ኣንጃ ከክልል እስከ ቀበሌ በኣመራር ቦታዎች ያሉት ካድሬዎች እና እነሱ …
የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ መቃረብ ተንተርሶ በሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል። Read more »