የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ትኩስ እና አዳዲስ ዘገባዎች ዳሰሳዎች
#Ethiopia የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ትኩስ እና ለየት ያሉ የሳምንቱ ዜና ዳሰሳዎች አዳዲስ ዘገባዎች
የአፋር ክልል ድርቅ .. የወያኔ የደህንነት ሽኩቻ ..በሃሰት ክስ የተፈረደባቸው የሙስሊም ኮሚቴዎች የመከላከያ ሰራዊቱ አለመተማመን..የመሳሰሉ ዜናዎች እና ዘገባዎች ተዳሰዋል::እንዲሁም ስለተደፈረችው የአራት አመት ልጅ እና አራት ወር ስለተፈረደበት ደፋሪ ..በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል:: እና የተለያዩ ዘገባዎች በሙዚቃ ታጅበው ቀርበዋል ያዳምጡ ::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=-Mn50bIZTdU]