የመድረክ ልዩ ጉባዔ አባል ድርጅቶቹ ውህደት ላይ እንዲያተኩሩ ወሰነ
ነሐሴ 2 እና 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ልዩና አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ አባል ድርጅቶቹ የውህደት ጥያቄን ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሠሩ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በሌሎች ወቅታዊ የፖለቲካና የአወቃቀር አሠራሮች ላይ በመወያየትና በመወሰን ጉባዔውን እንዳጠናቀቀ ታውቋል፡፡ …