ሰኔ እና ሰኞ ሲገጣጠሙ፣ ጌታ እና ሎሌ ሲሳሳሙ !

ሰኔ እና ሰኞ ሲገጣጠሙ፣ ጌታ እና ሎሌ ሲሳሳሙ !

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): “የት ይደርሳል ሲባልለት የነበረ ጥጃ፤ ቄራ መውረዱን እናውቃለን።” በአንፃሩ ደግሞ ፡ “የትም አትደርስም ሲባል የነበረው ወያኔ ፤ መዳረሻው ጎልጎታ መሆኑ ቀርቶ፤ ምኒክል ግቢ እንደሆነ ለማየት በቅተናል። የኢትዮጵያ ሕዝብም :

“ዐይኔ ጉድ አየ ዕድሜየ ረዝሞ ፤

መከራው ሲመጣ ደግሞ ደጋግሞ ፤

መጥተው ነገሩኝ የሀገሬን መርዶ ፤

ዕባቡ ሄዶ ሲተካ ዘንዶ ! ” ብሎ ተቀኝቷል ።

ሙሉውን ያንብቡ >>> https://articles2u.files.wordpress.com/2015/08/finotehateta__-august7_2015_-rtg1.pdf