ፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኢሕአፓ) የነሐሴ 03 ቀን 2007 ፍካሬ ዜና
ፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኢሕአፓ) የነሐሴ 03 ቀን 2007 ፍካሬ ዜና
– በአንዋር መስኪድ አዲስ አበባ ለጸሎት የመጡ ሙስሊሞች ተዋከቡ ተደበደቡ::
– አርብቶ አደሮች የሚሸጡት የቁም ከብት በደረሰኝ ይሁን ተባለ::
– የአባይን ግድብ በተመልከተ ጥናት ለማስጀመር ቢፈለገም በወያኔ እና በግብጽ መካከል ልዩነት መኖሩ ታወቀ::
– የደቡብ ሱዳን ጉዳይን በተመለከተ አዲስ አበባ ላይ ስብሰባው ቢጅመርም የጁባ መንግስት ዋጋ ቢስ ሲል አጣጥሎታል::
– ሌሎችም ዜናዎች እና የግጥም መድብል ፕሮግራም ገጣሚ አለሙ ተበጀን በእንግድነት ይዞ ቀርቧል::ቃለመጠይቁን ያድምጡ
ኢሕአፓ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጉዳይ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የደረሰውን ኢፍትሃዊ ድርጊት አስመልክቶ መግለጫ አወጣ::
ሙሉ ዘገባዎችን ያዳምጡ:- http://finote.org/Aug08EVE_Hr1B.mp3