በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ለድርድር አዲስ አበባ የሄዱት የጁባ መንግስት የካቢኔ ሚኒስቴር ከነልኡካቸው ተባረሩ::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በደቡብ ሱዳን የካቢኔ ሚኒስቴር በማርቲን ኢሊያ ሎሙሮ የሚመሩት እና የጁባ መንግስት አጋር ፓርቲዎችን ያቀፈው ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ የተባረሩ መሆኑ ታውቋል::ራዲኦ ታማዙ በዛሬው እለት በድህረገጹ እንዳሰፈረው የካቢኔ ሚኒስትሩ ከሚመሩት ቡድን ጋር የተባለሩበት ምክንያቱ የደቡብ ሱዳን …
በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ለድርድር አዲስ አበባ የሄዱት የጁባ መንግስት የካቢኔ ሚኒስቴር ከነልኡካቸው ተባረሩ:: Read more »