የኢትዮጽያ በርካታ ባህላዊ እሴቶች የሚገኝበት አንዱ የሲዳማ ክልል በደቡብ ክልል ከሚገኘኑት ከአስራ ሶስት ዞኖች አንዱ ነዉ። በለቱ ዝግጅታችን ስለ ሲዳማ ክልል በባህላዊ ሙዚቃዉ እና ጭፈራ የሚያጫዉቱን የባህል ኤክስፐርት የለቱ እንግዳችን ናቸዉ ሌላዉ ፎክሎር ማለት ምን ማለት ነዉ?

ባንድ ኤይድ የተባለው የዕርዳታ ድርጅት ለ 1977 ቱ የኢትዮጵያ ረሀብ መርጃ ያሰባሰበው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ለጦር መሣሪያ መግዣ ውሏል ሲል የብሪታኒያ ዜና መሰራጫ ኮርፖሬሽን ቢቢሲ ባለፈው ዓመት ላሰራጨው ዘገባ ዛሬ ይቅርታ ጠየቀ ።

ዩናይትድ ስቴትስ በቤቶች ውስጥ በምግብ ማብሰያ ምድጃዎች ጢስ ምክንያት የሚደርሱ ችግሮችን ለማስወገድ የንፁህ ምግብ ማብሰያ ምድጃዎች ዓለምአቀፍ ጥምረት (Global Alliance for Clean Cook Stoves) የተባለና በቤተሰብ ጤና ላይ ጠንቅ የማይፈጥሩ የምግብ ማብሰያዎችን ለማስተዋወቅና ለማዳረስ የታቀደ ዓለም አቀፍ ህብረት ማደረጃ ሃምሳ …

አዲስ ዓይነት ምድጃዎች ለኢትዮጵያ ቤተሰቦች Read more »

ሂዩማን ራይትስ ዋች  ባለፈው ጥቅምት 10  ያወጣው ዘገባ የኢትዮጽያ መንግሥት ከለጋሾች የሚሰጠውን የልማት እርዳታ የፖለቲካ ተቃዋሚዎቹን ለመጨቆን ይጠቀምበታል ሲል ይከስሳል። በሪፓርቱ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ ተደጋጋሚ የስልክ  ጥሪ የተደረገላቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ መልስ አልሰጡም። ሆኖም መንግሥት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዌብ …

ሂዩማን ራይትስ ዋች ኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ከፍተኛ ክርክር አስነስቷል Read more »

ባለፈው ሳምንት መጠናቀቂያ አካባቢ በእንግሊዝ አገር ሪዲንግ ከተማ በአገራችን ስላለው ‹‹የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ የመሬት ነጠቃ እና የፖለቲካ መብቶች ረገጣ›› የንቅናቄያችን የእንግሊዝ ንዑስ (chapter) የሁለት ቀን ስብሰባ አካሂዶ ነበር፡፡ በተለይ በስብሰባው መጠናቀቂያ ላይ ከዚህ በፊት ጎራ ለይተው እርስበርስ በዘር፣ በዓላማ፣ በአካሄድ፣ …

የንቅናቄያችን የእንግሊዝ አገር ስብሰባ ስኬታማ ውጤቶች- ከአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ Read more »

በትላንቱ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ፥ ሪፐብሊካኖች ያገኙት ከፍተኛ ውጤት ከዲሞክራት ፓርቲ ወገን ለሆኑት ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ቀጣይ ሁለት ዓመታት የሥልጣን ዘመን አጀንዳዎች ዳር መድረስ ይበልጥ አዳጋች ሁኔታዎችን መደቀኑ እንደማይቀር እየተነገረ ነው። የምርጫው ውጤትና ቀጣዩ ሂደት የሚተነትኑልን ዶ/ር መሠረት ቸኮል በዚህ በዩናይትድ …

የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤቶችና የአገረ ገዢዎች ምርጫ 2010 ውጤት ሲተነተን Read more »

ማትያስ ከተማ Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 24 ቀን 2003 ዓ.ም. November 3, 2010)፦ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 27 ቀን 2003 ዓ.ም. (ኖቬምበር 6 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.) በስዊድን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መፈታት አስመልክቶ ”የአክብሮት ቀን” ብለው የሚያከብሩ ሲሆን፣ እሁድ ጥቅምት …

የአክብሮትና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀናት እንደሚከበሩ ተገለጸ Read more »

ለብዙ ዘመናት ፣ በድንጋይ ከሰል የማዕድን ቁፋሮና አቅርቦት የታወቀው በሰሜን ምዕራብ ጀርመን የሚገኘው ሩር በመባል የታወቀው አውራጃ፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በባህል፣ በሳይንስና ሥነ ቴክኒክ አዲስ ፈር የመቅደድ ዝንባሌም ሆነ እንቅሥቃሴ እየታየበት ነው።

ዓለም አቀፍ የስብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከለጋሾች የሚሰጠውን እርዳታ ለፖለቲካ መጨቆኛ ያውለዋል ሲል ያወጣውን ዝርዝር ሪፖርት የለጋሽ አገሮች ስብስብ የሆነው ዳግ (DAG) መቃወሙ ይታወሳል። መድረክ ይህን እርምጃ ተቃውሞ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ …

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በኢትዮጵያ የእርዳታ ለጋሾችን ስብስብ ወቀሰ Read more »

(በውድነህ ዘነበ) ከስኳር ልማት ብዙ የሚጠብቁት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመቋቋም ሒደት ላይ ለሚገኘው የስኳር ልማት ኮርፖሬሽን፣ በሚኒስትር ማዕርግ አቶ ዓባይ ፀሐዬን ዳይሬክተር ጄነራል አድርገው ያልተጠበቀ ሹመት ሰጡዋቸው፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክን (መድረክ) በመወከል ፓርላማ የገቡት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ፣ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበርና የአማካሪ ምክር ቤት አባል ሆነው ተመረጡ፡፡

(በኃያል አለማየሁ) አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ያስገነቡትና ወደፊት የኩባንያዎቹ ዋና መሥሪያ ቤት የሚሆነው ባለመንታ ፎቅ ሕንፃ፣ በመጪው ቅዳሜ በፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ ለሪፖርተር በላኩት ደብዳቤ አስታወቁ፡፡

የአዲስ አበባ አስተዳደር 923,380 ካሬ ሜትር መሬት ነጠቀ (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቋቋመው ልዩ ግብረ ኃይል ባለፈው ሳምንት በመጨረሻዎቹ ሦስት ቀናት በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ባካሄደው ዘመቻ 923,380 ካሬ ሜትር መሬት ነጠቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤትን ግንባታና ሌሎች ጉዳዮችንም በሚመለከት እንዲያጣራ ሐምሌ 27 ቀን 2001 ዓ.ም.

(በምዕራፍ ብርሃኔ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀበሌ 01/19 ከሰንሻይን ሕንፃ ጀርባ በመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ምክንያት የተነሱ 215 ቤቶች ውስጥ በጥገኝነት ስንኖር ከ20 በላይ የሚሆኑ አባወራዎች፣ በላያቸው ላይ ቤቶቻቸው በመፍረሳቸው መድረሻ እንዳጡ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በቃለየሱስ በቀለ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተተከለው አዲሱ የአውሮፕላን በረራ መቆጣጠሪያ ራዳር፣ ለማረፍ የሚመጡ አውሮፕላኖች በአየር ላይ እንዲዞሩ የሚያደርገውን አሠራር የሚያስቀር፣ በዚህም በከፍተኛ ደረጃ የአውሮፕላን ነዳጅ ፍጆታ እንደሚቀንስ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

(አብርሃም ሰሎሞን እንደጻፈው):- መጠነ ሰፊ የሆነ ማብራሪያ ለመስጠት የሞከረው ድል ወንበሩ ስለ ሐውልቱ በተቀኘው የእንግሊዝኛ ቅኔ ኃይለሥላሴን እና ሌሎች ነገሥታትን፣ አቡነ ቴዎፍሎስን እና መንግሥቱ ኃይለማርያምን፣ ከዚያም ወጣ ብሎ የግብፁን ፓትርያርክ አቡነ ሺኖዳን በመጥቀስ በተለያየ ጊዜ የተሠራላቸውን ስዕላትና ሐውልት ካየውም ከሰማውም …

ለድል ወንበሩ እና ለመሰሎቹ Read more »

(DW) — እንዲሕ መሰሉ-ጅምር ደፍርሶ-ሲጦዝ-ሲረግብ አምስት ወራት አስቆጥሮ-የሆነዉ ሆነ። ግጭት፥ ግድያ፥ እስራት ፍርሐት – እና ፅልመት። ኢትዮጵያ የቀይ-ነጭ ሽብር እልቂት-ፍጅትን ተገላገለች ከተባለ ወዲሕ የኢትዮጵያ ከተሞች በጣሙን የርዕሠ-ከተማይቱ አደባባይ አዉራ መንገዶች በሰዉ ደም፥ አካል፥ በሐብት ንብረት ስብርባሪ የጨቀዩበት-ሳምንት አምስተኛ አመት ዛሬ …

የ1997 የኢትዮጵያ ምርጫ ዉዝግብ ያስከተለዉ ግጭት 5ኛ ዓመት Read more »

አቡነ ጳውሎስ ትናንት ጥቅምት 21 ቀን 2003 ዓ.ም በዋለው እሑድ ሰንበት በሰሜን ምዕራብ ሸዋ – ሰላሌ ሀገረ ስብከት የምትገኘዋን የደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ ማርያም ገዳምን ጎበኙ፡፡ የሥሪቷ ጥንታዊነት እስከ መካከለኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ወደኋላ በሚቆጠርላት የደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ …

ገብረመድህን (አባ ጳውሎስ) ‹‹ሐውልት ፍለጋ›› ጀመረ Read more »

ሁለት ዓመታት ከተቃረበ እስር በኋላ በቅርቡ የተለቀቁት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን «ይቅርታ፥» ከእስር የተለቀቁበት ሁኔታና የእስር ቆይታ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ የወ/ሪት ብርቱካን ከእስር መለቀቅ፥ አፈታታቸውና «ይቅርታው» በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረው ይሆን? ምንስ …

የወይዘሪት ብርቱካን ይቅርታና እስር አንድምታ Read more »

የሪፐብሊካኑ ፓርቲ የብልጫውን ድምፅ ያገኝ ይሆናል፤ የሚል ሠፊ ግምት በተያዘባቸው በእነኚህ የአጋማሽ ጊዜ ምርጫዎች፤ በርካታ መቀመጫዎችን ያጡ ይሆናል የተባሉት ዲሞክራቶች፥ ከተቀናቃኛቸው በሚገጥማቸው ፈተና፥ ከዲሞክራቱ ፓርቲ የሆኑት ፕሬዝዳንት ኦባማ በቀጣዩ የሁለት ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸው ለማሳካት ያቀዷቸው ውጥኖች «ይደናቀፋሉ፤» የሚል ግምት አሳድሯል። …

የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤቶች ምርጫና ዓለም አቀፍ አንድምታው Read more »

የሁለቱም ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወዳዳሪ ዕጩዎችም እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ እየታገሉ ይገኛሉ። በሕዝብ አስተያየቶችና በፖለቲካ ሙያተኞች ግምት በዘድሮው 2010 የአማካይ ዘመን ምርጫ ወይም ሚድ ተርም ኤሌክሽን የመጨረሻ ቀናት ውድድር ሬፐብሊካን ተፎካካሪዎች በብዙው ሣይቀናቸው እንደማይቀር ይወራል። የዚህ ምክንያት ደግሞ ከአገሪቱ ወቅታዊ …

ሚድ-ተርም ምርጫ ምንድነው? Read more »

የሲኖዶስ አባላት፣ በቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ-ዓለም የቆመው የአባ ፓውሎስ ሀውልትም ሆነ በየአድባራቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተሠቀሉ ፎቶግራፎች ተነስተው በመዘክር እንዲቀመጡ ውሳኔ አስተላልፏል።

አድማውንያስተባበሩት በጋሻው ደሳለኝ እና ምርትነሽ ጥላሁን ናቸው አድማውን በመጠቀም ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ እና በጋሻው ደሳለኝ ሐውልቱ እንዲነሣ ቅዱስ ሲኖዶስ ያስተላለፈው ውሳኔ ተፈጻሚነት እንዳያገኝ የሚጠይቅ የአቤቱታ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው የእነ ያሬድ አደመ የዐመፅ ጎራ በተወሰደው አቋም ላይ መከፋፈሉ እየተነገረ ነው መንግሥት የማያባራው …

ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የሐዋሳ ሊቀ ጳጳስ እንዲሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነውን የዝውውር ውሳኔ የሚቃወም አድማ እየተካሄደ ነው Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 31/2010፤ ጥቅምት 21/2003 ዓ.ም)፦ ካጋመስነው የጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተካሄደው 29ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እና ቅዳሜ በተጠናቀቀው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች በአገር ውስጥ በሥራ …

የኅትመት ብዙኀን መገናኛዎች ለሰሞናዊው የቅዱስ ሲኖዶስ እና አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የሰጡት ሽፋን Read more »

<!– /* Font Definitions */ @font-face {font-family:”Cambria Math”; panose-1:2 4 5 3 5 4 6 3 2 4; mso-font-charset:1; mso-generic-font-family:roman; mso-font-format:other; mso-font-pitch:variable; mso-font-signature:0 0 0 0 0 0;} @font-face {font-family:Calibri; panose-1:2 15 5 2 2 2 4 3 2 4; …

የተወካዮች ምርጫ በዩናይትድ ስቴትስ Read more »

(በኃይሌ ሙሉ) ምርጫ 2002ን ተከትሎ በርካታ ያልተጠበቁ ነገሮች ተከስተዋል፡፡ ኢሕአዴግ የፓርላማ መቀመጫውን በ99.6 በመቶ ማሸነፉ አነጋጋሪ ጉዳይ የነበረ ቢሆንም፣ ብዙም ሳይቆይ ገዥው ፓርቲ ለሕዝብ ያስተዋወቀው የአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ሌላ መወያያ አጀንዳ ሆኗል፡፡

(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ ‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት ዕርዳታን ለፖለቲካ አፈና ያውላል›› የሚለው የሂውማን ራይትስ ዎች ሪፖርትን የተቃወመውን የልማት ደጋፊዎች ቡድንን (DAG) አወገዘ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገዶች ባለሥልጣንና የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሚያስገነቧቸው ፕሮጀክቶች፣ በተያዘላቸው ዕቅድና ጊዜ ለመጨረስ የማይችሉበት ከፍተኛ የፋይናንስ፣ የሲሚንቶና የግብዓት እጥረት እንዳለባቸው ተቋራጮቹ ገለጹ፡፡

(በታደሰ ገብረ ማርያም) አሜሪካ የምትሰጠው ዕርዳታ የኅብረተሰቡን ጤንነትና የአኗኗሩን ሁኔታ ለማሻሻል የሚውል እንጂ፣ ለአገር ውስጥ ፖለቲካ መጠቀሚያ ወይም ማራመጃ መሣሪያ ሊሆን እንደማይገባ ዶክተር ኢዝኪኤል ኢማኑኤል የኋይት ሐውስ የጤና ልዩ አማካሪ አስታወቁ፡፡

– 828 ግለሰቦች ከ391 ሺሕ ካሬ ሜትር በላይ መሬት አጥረዋል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕገወጥ ባላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ ሲያጠናቅቅ፣ ሙሉ በሙሉ ትኩረቱን የንግድ ሕንፃዎችን ለመገንባት ቦታ በሊዝ ወስደው ሳያለሙ አጥረው ባስቀመጡት ላይ በማድረግ ዘመቻውን …

የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕንፃ ለመገንባት ቦታ ወስደው ባላለሙት ላይ ዘመቻ እጀምራለሁ አለ Read more »

– ባንኩ ሆቴሉን በድርድር ለመሸጥ አስቧል (በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር መያዣነት ይዤዋለሁ ያለውን የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል በ60 ሚሊዮን ብር መነሻ ዋጋ ለሁለተኛ ጊዜ ለጨረታ ቢያቀርብም ገዥ ሊያገኝ አልቻለም፡፡