የአዲሱ ዲፕሎማሲ ግንባር ተስፋዎችና ፈተናዎች
(በኃይሌ ሙሉ)
ምርጫ 2002ን ተከትሎ በርካታ ያልተጠበቁ ነገሮች ተከስተዋል፡፡ ኢሕአዴግ የፓርላማ መቀመጫውን በ99.6 በመቶ ማሸነፉ አነጋጋሪ ጉዳይ የነበረ ቢሆንም፣ ብዙም ሳይቆይ ገዥው ፓርቲ ለሕዝብ ያስተዋወቀው የአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ሌላ መወያያ አጀንዳ ሆኗል፡፡