የአቶ ዓባይ ፀሐዬ ሹመት እያነጋገረ ነው

(በውድነህ ዘነበ)

ከስኳር ልማት ብዙ የሚጠብቁት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመቋቋም ሒደት ላይ ለሚገኘው የስኳር ልማት ኮርፖሬሽን፣ በሚኒስትር ማዕርግ አቶ ዓባይ ፀሐዬን ዳይሬክተር ጄነራል አድርገው ያልተጠበቀ ሹመት ሰጡዋቸው፡፡