ቅዱስ ሲኖዶስን ያበጣበጠው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሪፖርት ቀረበበት Ethiopian Reporter October 31, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – ሀገረ ስብከቱ ከ4.2 ሚሊዮን ብር በላይ አባክኗል – በሁለት ዓመታት ከ35.4 ሚሊዮን ብር በላይ ለሀገረ ስብከቱ ፈሰስ ተደርጓል (በታምሩ ጽጌ)