የመድረክ ተወካይ የመንግሥት የወጪና ቁጥጥር ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኑ
(በኃይሌ ሙሉ)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክን (መድረክ) በመወከል ፓርላማ የገቡት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ፣ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበርና የአማካሪ ምክር ቤት አባል ሆነው ተመረጡ፡፡