ነዋሪዎቹ በመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ስም ሜዳ ላይ ቀረን አሉ
(በምዕራፍ ብርሃኔ)
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀበሌ 01/19 ከሰንሻይን ሕንፃ ጀርባ በመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ምክንያት የተነሱ 215 ቤቶች ውስጥ በጥገኝነት ስንኖር ከ20 በላይ የሚሆኑ አባወራዎች፣ በላያቸው ላይ ቤቶቻቸው በመፍረሳቸው መድረሻ እንዳጡ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡