የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባዔ

የሲኖዶስ አባላት፣ በቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ-ዓለም የቆመው የአባ ፓውሎስ ሀውልትም ሆነ በየአድባራቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተሠቀሉ ፎቶግራፎች ተነስተው በመዘክር እንዲቀመጡ ውሳኔ አስተላልፏል።