ንግድ ምክር ቤት የቦርድ አባሉን አባረረ

(በዳዊት ታዬ)

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ባሳለፍነው ሐሙስ ባካሄደው ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ያገዳቸውን አንድ የቦርድ አባል በሌላ እንዲተኩ ውሳኔ ሰጠ፡፡