የፖለቲከኞች እና የምሁራን ውይይት በለንደን DW Amharic November 2, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከለንደን አርባ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዉ ሪዲንግ ከተማ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የሁለት ቀናት የፖለቲከኛ እና የምሁራን ውይይት ተካሄደ።