ቅ/ሲኖዶስ በሕንጻዎች እና ቤቶች አስተዳደር እና በልማት ኮሚሽን ውስጥ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ አሠራሮች እና ምዝበራዎችን በመመርመር ውሳኔዎችን አስተላለፈ
የሕንጻዎች እና ቤቶች አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ከሐላፊነታቸው ተነሡ፤ የአስተዳደር ቦርዱ ከቅዱስ ሲኖዶሱ በጽሑፍ ለቀረቡለት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ ሐሰተኛ እና ከጥያቄው ጋራ የማይገናኝ በመሆኑ ቀደም ሲል የተወረሱ ቤቶች አስመላሽ በመሆን የሠሩት መጋቤ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዘማርያም በድንገት እንዲጠሩ ተደርጓል፡፡ “አጥፍተናል፤ እናስተካክላን” …