ሰላም ወዳጄ እንዴት አደሩልኝ! እሰይ ሰላምዎ ይብዛልኝ አዳርዎም ሆነ ትዳርዎ ሳንካ አይግጠመው! ዛሬ በጠዋት አንድ ወዳጄ መለዕክት ሰዶልኝ ነበር። መጀመሪያ አንዳንድ ልማታዊ ዜናዎችን ነገረኝ።  ከነዚህም ውስጥ “አንበሳ አውቶቢስ መሻሻሉን፣ ወደ አስር በሚጠጉ “ባሶች” ላይ ተስረቅራቂ ድምፆችን አስገጥሞ ፌርማታዎቹ የሚገኙበትን ቦታ የሚያስከፍለው ክፍያ እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ማቀበል ጀምሯል” የሚለው ይገኝበታል። “የመሳሰሉት መረጃዎች”  የሚለውን ስገምት፤ “ሃገራችን እያስመዘገበች […]

ፌደራል አቃቢ ሕግ በእነ በቀለ ገርባ መዝገብ ክስ ከመሠረተባቸው ዘጠኝ ሰዎች መካከል የዘጠነኛው ተከሣሽ የመከላከያ ምሥክሮች ቃል ተሰምቷል፡፡

የሙስሊም እምነት በኢትዮጵያ የተስፋፋውም በአብዛኛው በሰላማዊ መንገድ እንደሆነ ሆኖም የጭቆና ታሪክ እንዳልተለየው ተጠቆመ

የሙስሊም እምነት በኢትዮጵያ የተስፋፋውም በአብዛኛው በሰላማዊ መንገድ እንደሆነ ሆኖም የጭቆና ታሪክ እንዳልተለየው ተጠቆመ

የመንግስት መሥሪያ ቤቶች እጣ ክፍሎቼ እንዳልሆኑ እየተረጋገጠ ነው፡፡ ባለፈው ሰሞን እርሜን ‹ኢሚግሬሽን› ብሄድ ለሦስት ሰዓታት በግዞት እንደቆየሁ አጫ

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ላለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ መንግስት ወደ ዴሞክራሲ በሚል ርዕስ ስጽፍ ነበር፡፡ከነዚህ አስተያየቶች በመጨረሻው ጦማር ላይ ስጥፍ “በዴሞክራሲው መሸጋገርያ ድልድይ ላይ ስልጣንን በሚየነፈንፉ ግለሰቦችና ቡድኖች መሃል ግጭትና ግብግብ አይቀሬ ሲሆን፤ተራው የህብረተሰብ ክፍል ስልጣናቸውን በሚያኮላሹትና ለግል መጠቀሚያ በሚያደርጉት ላይና ሥልጣናቸውን የሙጢኝ ባሉት ፈላጭ ቆራጮች ተሰላችቷል መሮታልም፡፡ይህ ከፈላጭ ቆራጭ ስርአት ወደ ዴሞክራሲ በሚደረገው […]

በጦር ሜዳ ውስጥ ብዙ ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እንዳሉ አውቃለሁ:: ሆኖም ግን ከሁሉም ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እኔን ሁልግዜ የሚያስገርመኝ ግን ፊትን ሳያጥፉ ፊት ለፊት ጠላትን መፋለም ሲቻል በጠላት ጥይት ተመቶ የወደቀን የጦር መኮንን (አዛዥ) ተሽክሞ ወደ ወገን ቃጠና ማሸሽም ታላቅ ወታደራዊ ጀብዶ ሆኖ ለከፍተኛ የማዕረግ ዕድገት የሚያበቃ መሆኑ ነው:: በዚህ ሁኔታ ከምርኮ ዳነ የተባለን አንድ ከፍተኛ […]

የዛሬ ሳምንት ከደቡብ አፍሪካ ባፋና ባፋናዎች ጋር በሳላዲን ሰይድ ጎል አቻ ተለያይቶ መነጋገሪያ የነበረው ብሄራዊ ቡድናችን ትላንት ደግሞ አሁንም በማይጨበጠው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ፤ ሁለት ለምንም በሆነ ውጤት መካከለኛው አፍሪካን አሸንፏል። በስታድየም፣ በቴሌቪዥን እና በኢንተርኔት ስንከታተል የነበርን በርካቶችም ፈንድቀናል። ሳላዲን ሰይድም ከስታድየሙ ታዳሚ “ጥቁር ሰው” የሚል ማዕረግ ተሰጥቶታል። እንደውም አንድ የፌስ ቡክ ወዳጃችን […]

ጠ/ሚ/ር ቤንጃሚን ናታናሁ በድምሩ 25 ሺ አፍሪካዊ ስደተኞች ባስቸኳይ ወደመጡበት እንዲመለሱ አዘዋል!
(ልዩ ሪፖርታዥ)
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 3 ቀን 2004 ዓ.ም. june 10, 20…

“ክሱ የተመሠረተው ያላግባብ ስለሆነ መከሰስ አልነበረበትም” የየካ ፍትሕ ጽሕፈት ቤትየፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ላይ መሥርቶት የነበ…

ታድያስ አቶ መለስ ዛሬ እንኳ ልፅፍልዎ አላሰብኩም ነበር። አንድ የሚያበሳጭ ዜና አንብቤ እርሱን ልነግርዎ፣ እግረ መንገዴንም እግዜር ይማርዎ ልበልዎ ብዬ ነው፤ ሰሞኑን ባለፈው በምርጫ ዘጠና ሰባት ግዜ የታየብዎ አይነት ህመም ድጋሚ አገርሽቶብዎ ቤልጄም ብራሰልስ ሊታከሙ እንደሄዱ ሰማሁ። በልቤም እግዜር ይማራቸው ስል አሰብኩ። ነገር ግን በአገሬ መሬት በእርስዎ ቆራጥ አመራር እና በድርጅታችን ፈፃሚነት የሚከናወነውን ነገር ሳይ፤ […]

በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምእራብ ድንበር ባድመ ከተማ አካባቢ የተኩስ ድምጽ መስማታቸውንና ቁስለኞች በሃኪም ቤት ሲታከሙ መመልከታቸውን አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎችና፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።

በመቀሌ ከተማ የሚኖሩት የቀድሞ ታጋይ አስገደ ገ/ስላሰ የህወሃትን የትግል ጉዞ በሚያትቱ በትግርኛ ቋንቋ የታተሙ መጻህፍቶቻቸው የተነሳ የቀረበባቸውን የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ በመከላከል ላይ ናቸው።

ሶሪያ ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ታዛቢዎች ማዕከላዊ ሶሪያ የሚገኙ መንደሮች እንዳይገቡ የሶሪያ ጦርና የአካባቢው ነዋሪዎች መከልከላቸው ተዘገበ ። የቡ

ኢትዮጵያ ውስጥ ፣ ብሔር -ብሔረሰብንና ቋንቋን መሠረት ማድረጉ የሚነገርለት የፌደራል ሥርዓት፣ ችግሮችን እንዳላስወገደ ሲነገር ቆይቷል። በተለያዩ የአገ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ …

ከብዙ አመታት በፊት ተፈሪ መኮንን የሚባል አንድ ወጣት ደጃዝማች በሃረር አካባቢ ይኖር ነበር። እና ኑሮውን በሰላም በመኖር ላይ ሳለ አንድ ቀን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ተፈሪ እንደወትሮው ጸሎት ላይ ሳለ ስልክ እንደሚፈልገው ተነገረው። የደወለለት የአጤ ምኒልክ ዙፋን ወራሽ ልጅ እያሱ ነበር። ሰላምታ ከተለዋወጡ በሁዋላ ልጅ እያሱ በቀጥታ ተፈሪን እንዲህ አለው፣ “ስማ ተፈሪ! የእህቴን ልጅ መነን አስፋውን […]

–    ቃል የገቡት 150 ሚሊዮን ብር ነበር በተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴው ግድብ ቃል ከገቡት 150 ሚሊዮን ብር ውስጥ 10 በመቶው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተለውን ያገኛሉ የምሁራን ዝምታ ይሰበር! የ ቴ ሌ እ ማሬና ፍ ካ ሬ – ነብዩ ኃይሉ በጐንደር ፖሊስ የሟቾችን አስክሬን በመኪና መሬት ለመሬት አስጐተተ በቤንች ማጂ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ ግንቦት 20ን ለማክበር 120 ሚሊዮን ብር መውጣቱ ተጠቆመ አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አፍሪያለሁ አለ – ቦርዱ በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጠይቋል […]

ይህንን ጨዋታ ትላት ላካፍላችሁ ነበር ያሰብኩት በቴክኒክ ምክንያት ሳይሳካልኝ ቀረና ይኸው ለዛሬ ሆነ! በአለም ዙሪያ ያላችሁ የዝች ብሎግ አንባቢዎች እንዴት አላችሁልኝ…? ሰንበቶቹ እንዴት አለፉ!?  ባመዛኙ አሸወይና እንደነበሩ እገምታለሁ! ከፊል ደመናማ የሆኑ እንደሚኖሩም እጠረጥራለሁ። ስለዚህ በጥቅሉ ደመናው እንዲጠራ፤ አሸወይናው እንዲጠናከር እየተመኘሁ እንደሚከተለው ይቺን  ቀደዳ ይዤ ቀርቤያለሁ። የቃላት መፍቻ አሸወይና… ማለት አስደሳች፣ ማራኪ እና “ጣመኝ ድገሙኝ” የሚሉት […]

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

ዛሬ ማለዳ ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ተነስቶ ወደ ውጪ ጉዳይ መሥራ ቤት የተጓዘውን የዋሽንግተኑን ሰልፍ ተከታትለን ነበር

ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
ሲሳይ አጌና በቅርቡ በመጀመሪያ በጀርመን፣ ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚል ርዕስ ያለው መፅሐፍ አ…

–    በሁለት ፖሊሶች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋልየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሸንሌ ዞን ሆራ ቀበሌ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መመስረትን አስመልክቶ ከግንቦት 10 እስከ 13 ቀን 2004 (ሜይ 18-21 2012) በካናዳ ዋና ከተማ የተደረገው ጉባኤ መግለጫ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ኢናሳ የተባለው የኢትዮጵያ ቆላፊ እና ጠላፊ መስሪያ ቤት የግለሰቦችን ፌስ ቡክ ሳይቀር በመቆለፍ ስራ ተጠምዷል። በትላንትናው ዕለት በርካታ ብሎጎች ድጋሚ እንደተዘጉ ሰምተናል። መንግስቴ ፈርቷል… በእውኑ እንዲህ ያለው ፍርሃት “ተራሮችን ካንቀጠቀጠ ትውልድ” አይጠበቅም… እኔን ጨምሮ ሌሎችም “ባለ ብሎጎች” አንዱ ቢዘጋ በሌላ መስኮት ወደ አገራቸን መግባታችን እና ከወዳጆቻችን ጋር መጨዋወታችን እንደሚቀጥል እርግጠኛ ነኝ። ስለዚህ የተዘጋው በር ሁሌም …