01 06 2012 ዜና 16:00 UTC
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ሰፈሬ ሽሮሜዳ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አቅራቢያ እንደመሆኑ መጠን በርካታ ግዜ በአጋንንት የተለከፉ ፀበልተኛ ወገኖች “ትለቃለህ አትለቅም” በሚለው አስገምጋሚ የአስጠማቂው ቁጣ ሁልግዜም መልሳቸው ከተረበሸ ድምፅ የሚፈልቅ “እለቃለሁ!” የሚል ሲቃ እንደነበር አይቻለሁ። ችግሩ ግን ብዙ ግዜ “እለቃለሁ” ካሉ በኋላም በነጋታው “አብሬያት አድጌ፣ አብሬው ከርሜ” ለማን ትቼው እለቃለሁ” ብለው ድጋሚ ያገረሻሉ። አሁንም አስጠማቂው “አንተ ክፉ መናጢ ትለቃለህ አትለቅም…!?” […]![]()
እንግዳ – ከኦስሎ
መቸም! ተስፋዬ ገብረአብ በጥሩ ብዕሩ እያዋዛ በሚለቃቸው መጣጥፎቹ ውስጥ በየመስመሮቹ መሃል ወሸቅ የሚያደርጋቸው አፋጀሽኝ ቃላቶቹ አሁን
ተስፋዬ ገብረአብ
ስለ ሁሴን ታሪክ ያወቅሁት፣ “የቃሊቲ ምስጢሮች” በሚል ርእስ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን በቅርቡ ያሳተመውን መጽሐፍ ሳነብ ነው። ወሰንሰገድ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አናንት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተባረካችሁ ክቡራን እና ክቡራት ሰላም እላችኋለሁ! ያው እንደምታውቁት ድርጅታችን መልካም ነገር ሲያጋጥመው የምንወዳደሰውን ያህል ችግር ባጋጠመን ግዜም ደግሞ እንዲህ በራችንን ዘግተን መገማገም እና ድርጅታችንን “ከመበስበስ” አደጋ መታደግ የዘወትር ተግባራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለዛሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በዝግ ብሎግ እንድናወራ አነሆ ልጀምር ነው። (በነገራችን ላይ ዝግ ብሎግ ያልኩት እንደወትሮው ብሎጌ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ስለመታገዱ ላወራ […]![]()
ዓለም ዓቀፉ የሰብዓ መብቶች ተሟጋች ሂዉማን ራይትስ ዎች በምስራቃዊ የኢትዮጵያ ግዛት ሶማሌ ክልል ዉስጥ ልዩ የፖሊስ ኃይል ቢያንስ የአስር ሰዎች ህይወት የ…
የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ ለሶስት ዓመታት ያህል ኣንድነታዊ ዓለም-አቀፍ የሕዝብ ማህበራት ንቅናቄ ለመመስረት ሲጥር ቆይቷል። የተሰባሰበውም በአምስት ዓብይ መርሆዎች ላይ ነው። እነዚሁም፦ የኢትዮጵያን ድንበሮችንና ልዕልና ማስከበር፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት ማክበር፤ በዓለም-አቀፍ እውቅና ያላቸውን የዚጎች መብቶችን ማሳወቅና ማስከበር፤ የግል ሃብት ዋስትና እንዲረጋገጥና፤ ሚዛናዊና አስተማማኝ ቁጥጥር የሚያንጸባርቁ መንግስታዊ መዋቅራት እንዲዘረጉ የሚሉ ናቸው። ለመጀመሪያ ጊዜ መብት-ተኮር የሲቪክ […]
የሕትመት ደረጃን ለማስጠበቅ በሚል ሽፋን አታሚ ድርጅቶች የጋዜጣና መፅሄት አታሚዎችን ለማስፈረም ያዘጋጁት ውል ቅድመ-ምርመራን ሥራ ላይ የሚያውል ነው ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ተቃወመ።
በመጭው ዓመት በኢትዮጵያ በሚካሄደው የአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ እንደዚሁም ለአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ ለአፍሪቃ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዕድገት ፣ እጅግ ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ያደርጋል ተብሎ በጉጉት
ጥሩ ክፍያ ያለው ስራ ፖርቹጋላውያንን ወደ አንጎላ ሲያስኬድ በሌላ በኩል አፍሪቃ ውስጥ የስራ አጥ ወጣቱ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ ነው። አፍሪቃ የዜጎ
የአንድ ሕብረተሰብ ዕርምጃና የሚገኝበት የኑሮ ሁኔታ የሚለካው በተለይም በኤኮኖሚ ዕድገት በደረሰበት ደረጃ ነው። እንደየደረጃው ድሃ፣ ራመድ ያል ወይም የ…
ዛሬ የግጥም አዚም በላይ ላይ ሰፍሮ ነበር። (እውነቴን ነው አይሳቁ ወዳጄ…) ታድያ ውረድ አትውረድ ስታገል ከቆየሁ በኋላ በዚህ መልኩ ግጥም ሳይሆን ግጥም ብጤ ሆኖ ወረደ። ታድያ ከእርስዎ ደብቄ አጀንዳዬ ላይ የማስቀምጠው ምን ጉዳይ አለኝ…? አልኩና እነሆ በረከት አልኩኝ…! ማሳሰቢያ ይህንን ግጥም ለየት የሚያደርገው ግልፅነት እና ተጠያቂነት በተሞላበት መልኩ እርማቱ ፊት ለፊተችሁ መደረጉ ነው…! ርዕሱ ምን […]![]()
ነብዩ ኃይሉአቶ መለስና ጓደኞቻቸው አምባገነን ስርአትን ለመቀየር ነፍጥ አንስተው፣ በጭቆና ላለመኖር ሲሉ በህይወታቸው ተወራርደዋል፤ አላማቸውን ለማሳ
ዶ/ር አብዱላህ አንቴፕሊ፣ በአሜሪካ ዱክ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና ጥናት መምህርግንቦት 20 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ የደርግን ወታደራዊ መንግሥት ያስወገደበትን 2…
አዎን በእርግጠኝነት ብዙ የሚያኮሩ የኢትዮጵያዊነት ማሳያዎች አሉን፡፡ ለረዥም ጊዜ ያሳየናቸው፡፡ ካልተጠነቀቅንላቸው፣ ካልጠበቅናቸው፣ ካላዳበርናቸው…
– ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋልበቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በ…
በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ 15 ተጠርጣሪዎችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክልሉ አስታወቀ፡፡
– ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቃውሞ ቀርቦበታልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ቅዳሜ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በ2005 ዓ.ም. ለሚካሄደው የማሟያና የ
የሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ከፍተኛ ጭማሪ ለማድረግ በመዘጋጀቱ ጭንቀት የገባቸው ወላጆች ጭማሪው አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ለትምህርት ሚኒስቴር …
አውሮፓዊው የአውሮፕላን አምራች ኤርባስ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን ለመሸጥ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
የትራንስፖርት ባለሥልጣን ተሽከርካሪዎቻቸውን በሊብሬው ላይ ከተገለጸው የጭነት ልክ በላይ እንዲጭኑ በማድረግ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የጭነት ትራንስፖ…
– ለ99 ሠራተኞች የስድስት ወራት ደመወዝ እንዲከፍል ታዘዘየሃይላንድ ውኃን በማምረት የሚታወቀው የኢትዮ ቬንቸርስ ሊሚትድ አፔክስ ቦትሊንግ ካምፓኒ ኃላ
– ‹‹መብታችን ተነካ የሚሉ በመመርያው መሠረት ሊስተናገዱ ይችላሉ›› የቦሌ ክፍለ ከተማከስድስት ወራት በፊት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የፀደቀው አ
በውስጣ የሚከተሉትን ይዛለች 10ሩ የድህረ-ግንቦት 20 ኪሳራዎች – ነብዩ ኃይሉ መለስ ኢትዮጵያን እንዴት እየመራት ነው? አቶ መለስ በደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረው ንግግር በተቃውሞ ተሰረዘ የቀበሌ ክበባት የማናቸው? በአንድነት ፓርቲ እና ኢቴቪ መካከል ለተመሰረተው ክስ ለብይን ተቀጠረ ወ/ሮ አዜብ መስፍን መሬት መውሰዳቸውን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ ጥቅምት 23፣ መስከረም 2 እና ግንቦት 20 ሰማዕታቱ ቀና ብለው ያዩት […]
በኦጋዴን የራቅዳና አካባቢዋ ሁከትና የመንግሥት ወገን በሆኑ ኃይሎች የጥቃት እርምጃ ላይ የሂዩማን ራይትስ ዋች መግለጫ ሰጠ፡፡
ከሚዛን ተፈሪ ወደ ዲማ ለሥራ ስንሄድ ኬላ ላይ መታወቂያ እየተመለከቱ ሲፈትሹ መታወቂያችን ብሔር በሚለው ቦታ ላይ አማራ ስለሚል መርጠው እስር ቤት ከተቱን፡፡ ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ እነዚህ እስር ቤት ቆይተን ተፈታን የሚሉ ሰዎች እንደሚሉት “ዲማ በጉልበትህ ሠርተህ የምታገኘው ገንዘብ አለ የሚል መረጃ ስለደረሰን ሥራ ፍለጋ በመጓዝ ላይ ነበርን፡፡ ሚዛን ተፈሪ ስንደርስ ለፍተሻ ከመኪና ውረዱ አሉን፡፡ […]
’’የመለስና የሌንጮ የመግባባትና የስምምነታቸው መሰረት ከቶ ምን ሊሆን ይችላል? የድርድራቸው ማእከልና ያግባባቸው የጋራ ፍላጎት ምንድነው? አልገባኝም። መረጃም የለኝም። ማለት የሚቻል ነገር ግን ይኖራል። ሌንጮና ዲማ የዋህ ፖለቲከኞች አይደሉም። ’’የአበሻን ተንኮል አሳምረው የሚረዱ ናቸው ’’። ያግባባቸው አንድ የጋራ የሆነ ማእከላዊ ነጥብ ግን የግድ ይኖራል። ’’ተስፋዬ ገ/ አብ መቸም ! ተስፋየ በጥሩ ብዕሩ እያዋዛ በሚለቃቸው መጣጥፎቹ ውስጥ […]
የዓለም ዜና
ሃይሌ ገ/ሥላሴ በመጨው የለንደን ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመሳተፍ የነበረው ተሥፋ ትናንት በኔዘርላንድ-ሄንገሎ ማጣሪያ ውድድር ፍሬ ሳይሰጥ ቀርቷል።
(ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም. May 29, 2012)፦ በቅርቡ በቡራዩ ከተማ በከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በተመራው ሙሰኞችን የማጋለጥ ስብሰባ ላይ “ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያለ አ…
(ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም. May 29, 2012)፦ በቅርቡ በቡራዩ ከተማ በከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በተመራው ሙሰኞችን የማጋለጥ ስብሰባ ላይ “ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያለ አ…
በስላቃዊ ጨዋታዎቹ የሚታወቀው ዘላለም ማልኮም ክበረት በፌስ ቡክ ግድግዳው ላይ ይህንን አስቀምጧል። What a heartbreaking news?: <<በአቧሬ አድዋ አደባባይ ፊት ለፊት ተሰቅሎ የነበረው እና ከ35,000 ብር በላይ የወጣበት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ 4 ሜትር በ7 ሜትር እና ‘በዘመነ ትውልድ ያልተደፈረውን አባይ የደፈረ ጀግና’ የሚል ፅሁፍ ያለበት ግዙፍ ምስል ባልታወቁ ሰዎች ተሰረቀ>> እንኳን የዙፋኑን ወንበር አልሰረቁት […]![]()
ከዚህ በፊት አህመድ አብዱራህማን የተባለ ወዳጃችን በፌስቡክ ግድግዳው ላይ ይህንን መረጃ አድርሶን ነበር። “(BLOCKED FACEBOOK GROUPS IN ETHIOPIA) Anti Ahbash- New Group, YE ABE TOKICHAW SHEMUTOCH, ETHIIO ISLAMIC ART AND DAWAA GROUP, Ethiopian Muslim Writers Group, Freedom of Religion foe All Ethiopians, The Whole Ethiopian Muslims Union and Revolutin Against Mejlis.” ይህ ወዳጃችን ዜናውን እንዳደረሰን […]![]()
ኢሕአዴግ ከ21 ዓመታት በኋላ በዴሞክራሲ ጎዳና ወደኋለ መመለሱን ለማረጋገጥ ጥናት አያስፈልገውም፡፡ ታሪክን ባጭሩ ‹‹መገረብ›› በቂ ነው፡፡ ሆኖም ከሰሞ
clik here for pdf አንድ መምህር ሁለት ትልልቅ የመስተዋት ገንቦዎች ይዞ ወደ ክፍል መጣ፡፡ ሦስት ተማሪዎች ደግሞ በካርቶን ሌሎች ሦስት ነገሮችን ተሸክመውለታ
ተመስገን ደሳለኝ
የካቲት 11/1967 ደደቢት በረሃ
‹‹የትግራይ ህዝብ በብሔራዊ ጭቆና ውስጥ ነው። እናም የግድ ከዚህ ብሔራዊ ጭቆና እና ብዝበዛ ነፃ የሚያወጣው
«ታደሰ የጋዜጠኝነት ፍላጎት እንዳለው ያወቅኩት ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ በየምሽቱ እኔኑ ቃለ መጠይቅ ሲያደርገኝ ነበር።» አንጋፋው ጋዜጠኛና የታደሰ አሳዳጊ የቀድሞው የሮይተርስ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ጸጋዬ ታደሰ
21 ኛው ዓመት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል ። የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የመልካም ም
በግብፅ ለበርካታ ዓመታት በአምባገነንነት የቆዩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ በአደባባይ ተቃውሞ ከስልጣን ከተወገዱ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በኋ
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)
በሜይ 18 2012 መለስ ዜናዊ በማይዋጥለትና ጨርሶ እስከመቃብሩ ድረስ ሊረሳው የማይችለውን ትምህርት
ሰሎሞን ተሰማ ጂ. (ከአ.አ.)
ይሄንንስ መቼም እነግራችኋለሁ። “ወሰድ ያደርግሃል እንዴ?” አይለኝ መሰላችሁ። መድኃኔዓለም ይውሰደውና። … አርባ-አራቱ ታቦት …
አስቻለው ከበደ
ደርግ ወደ ስልጣን መውጫው ጊዜ ላይ ድሮ ልጅ ሳለሁ አንድ የማይረሳ ትዝታ አለኝ። የጥምቀት በዓል ለማክበር ሄጄ አንድ ነገር ተመለከትኩ። አ
በመጀመሪያም ጋሽ ግርማን አየኋቸውኮ! በዛን ሰሞን “ሞቱ” ተብሎ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ከተውን የነበሩት መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ድንገት ተከስተው “እንኳን ለግንቦት ሃያ አደረሳችሁ” ብለው ፡”ሰርፕራይዝ” አድርገውናል። ትንሽ ሸንቀጥ ቢሉም እየተነፈሱ እንደሆነ በማየታችን እኛም ከመቀመጫችን ብድግ ብለን “እንኳን አብሮ አደረሰን!” ብለናቸዋል። ኢህአዴግ አዲሳባን ከተቆጣጠረ 21 ዓመት ሞላው። ይህንንም ለማረጋገጥ ዛሬ ጠዋት አዲሳባ 21 ጊዜ መድፍ […]
[email protected] በመጀመሪያም ጋሽ ግርማን አየኋቸውኮ! በዛን ሰሞን “ሞቱ” ተብሎ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ከተውን የነበሩት መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ድንገት ተከስተው “እንኳን ለግንቦት ሃያ አደረሳችሁ” ብለው ፡”ሰርፕራይዝ” አድርገውናል። ትንሽ ሸንቀጥ ቢሉም እየተነፈሱ እንደሆነ በማየታችን እኛም ከመቀመጫችን ብድግ ብለን “እንኳን አብሮ አደረሰን!” ብለናቸዋል። ኢህአዴግ አዲሳባን ከተቆጣጠረ 21 ዓመት ሞላው። ይህንንም ለማረጋገጥ ዛሬ ጠዋት አዲሳባ 21 ጊዜ […]![]()
ለአምባ ገነኖች እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! (አስራደው ከፈረንሳይ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ