ከበርካታ ወራት በፊት በቦሌ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን ቅጽር ግቢ ለፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስ የተተከለው ሃውልት እንዲፈርስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አስተላልፏል ሲል ደጀ ሰላም የተባለው ድረ-ገጽ ዘግቧል። የቤተክርስቲያኒቱ ፓትሪያርክ የሆኑት አቡነ ጳውሎስ ባለፈው ሐምሌ ወር የአስራ ስምንተኛ አመት በአለ …

ለፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስ የተገነባው ሐውልት እንዲፈርስ መወሰኑ ተዘገበ Read more »

“ሂውማን ራይትስ ዋች” የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ሰፊ ሪፖርት፣ ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በትምህርት ቤቶች የፖለቲካ ትምህርት በማስተማር እና ተማሪዎች የፓርቲ አባል እንዲሆኑ በማስገደድ አለማቀፍ ስምምነቶችን እየጣሰ ነው ሲል ከሷል። ድርጅቱ ተማሪ ህጻናት ሊማሩ በሚገባበት ሰዓት …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ተማሪ ህጻናት የፖለቲካ ስልጠና እንዲወስዱ እያስገደደ ነው ተባለ Read more »

ለሸራተን ሆቴል መስፋፊያ ይሆን ዘንድ ከመኖሪያዎቻቸው እንዲፈናቀሉ የተደረጉ ዜጎች በሆቴሉ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን – ኢሳት – የተገኘው ዘገባ እንደሚጠቁመው፣ እሁድ ጥቅምት 16 ቀን ከ500 በላይ የሚሆኑ የአራት ኪሎ ነዋሪዎች በሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት …

በመቶዎች የሚቆጠሩ የአራት ኪሎ አካባቢ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸው ታወቀ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከአማራ ህዝብ ተጨማሪ መሬት ለመንጠቅ እየተሰናዳ ነው ሲል ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን-ኢሳት ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። አገዛዙ ከዋግ ሕምራ ዞን መሬት ቆርጦ ለትግራይ ክልል ለመስጠት በእንቅስቃሴ ላይ ነው ያለው ዘገባ፤ የዚህም ምክንያቱ 80 በመቶ የሚሆነው የተከዜ ተፋሰስ በዋግ …

የወያኔ አገዛዝ ከአማራ ህዝብ ተጨማሪ መሬት ሊወስድ መሆኑ ተዘገበ Read more »

ለረዥም ጊዜ በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ሲከሰት የነበረውን የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ለማመን የተገደደው የወያኔ አገዛዝ ችግሩን ለመቅረፍ በየአመቱ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር እንደሚያስፈልገው እና ለዚህም ህዝቡን ለማስከፈል በስንድት ላይ እንዳለ ፍንጭ መስጠቱ ታውቋል። ከሳምንት በፊት ለሪፖርተር ጋዜጣ ቃሉን የሰጠው የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽኑ ቃለ …

የወያኔ አገዛዝ በአገሪቱ ላመጣው የኤሌክትሪክ ሃይል ቀውስ ህዝቡን ለማስከፈል እየተሰናዳ መሆኑ ታወቀ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ተማሪዎች ከረሃብ የተነሳ እራሳቸውን እየሳቱ እንደሚወድቁ ዘገባዎች አመልክተዋል። የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ ባለፈው አመት ግንቦት ወር፥ በርካታ ህጻናት በቂ ምግብ ካለማግኘታቸው የተነሳ በየትምህርት ቤቶች እራሳቸውን መቆጣጠር እያቃተቸው እንደሚወድቁ መምህራንን በመጥቀስ መዘገቡ ይታወሳል። ሰሞኑን …

የከተማ ውስጥ ረሃብ በኢትዮጵያ መስፋፋቱን እንደቀጠለ ዘገባዎች አመለከቱ Read more »

አቡነ ጳውሎስ በውሳኔው ላይ ላለመፈረም እያንገራገሩ ነው፤ አቡነ ቀውስጦስ ሐላፊነቱን ለመቀበል መቸገራቸው እየተነገረ ነው፤ “ካልሆነ አቡነ ሳሙኤል ወደ ቦታቸው ይመለሱ” (ሌሎች ብፁዓን አባቶች) (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):- ከተጀመረ ስድስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው የከሰዓት …

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ" በ20 ቀናት ውስጥ እንዲፈርስ ትእዛዝ ተሰጥቷል፤ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ “አዲስ አበባን አልፈልግም” እያሉ ነው Read more »

ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆኑ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):- ቅ/ሲኖዶስ በዛሬ ከሰዓት ስብሰባው ለብዙ ጊዜ ሲያጨቃጭቅ በነበረው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ ላይ በድምጽ ብልጫ ውሳኔ አስተላልፏል። ለቦታው ታጭተው ከነበሩት ሦስት አባቶች መካከል ማለትም …

ሰበር ዜና፦ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆኑ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- ቅዱስ ሲኖዶስ በማያሻማ መልኩ ከትምህርተ ተዋሕዶም ሆነ ከ ሥርዓተ አበው ውጪ የሆነው “ሐውልተ ስምዕ” እንዲነሣ ከወሰነ ጀምሮ የተለያዩ ደጀ ሰላማውያን እንዴት እንደሚፈርስ በቀልድ እያዋዛችሁ አስተያየታችሁን ሰጥታችኋል።  እንግዲህ መፍረሱማ ከሆነ እንዴትና ምን መሆን እንዳለበት …

“ሐውልቱ” ምን ይሁን? Read more »

ድርጅቱ ከተቋቋመ አሥራ አንድ ዓመታት የሆኑትና በዩናይትድ ስቴትስና በአውሮፓ፣ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች 28 ሺህ የኢንተርኔት አባላት ያሉት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሕዝብ ለሕዝብ በተለይ በጤናው ዘርፍ በሃገር ውስጥ ላሉ ተቋማት ድጋፍ የሚሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች ይሣተፉበታል፡፡ ኢትዮጵያ ባላት አቅም እና የሰው ጉልበት ትልቅ …

በውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊያን የጤና ባለሙያዎች እየተመላለሱ ያግዛሉ Read more »

መንግሥት ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት መስጠቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ ተቃውሞን ለማፈን ከለጋሾች የሚሰጠውን እርዳታ እንደመሣሪያ ይጠቀማል ሲል ዓለምአቀፍ የስብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች ባለፈው ሣምንት መባቻ “Development without Freedom: How Aid Underwrites Repression in Ethiopia” “ልማት ያለ ነጻነት፤ በኢትዮጵያ እርዳታ እንዴት ለጭቆና እንደሚውል” በሚል …

የሂዩማን ራይትስ ዋች ከፍተኛ አጥኝ ስለኢትዮጵያ ሪፖርቱ ተናገሩ Read more »

የሚከተሉት ሁለት ጽሑፎች በዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፤ ካህናት፤ የሰንበት ትምህርት ቤት እና የምዕመናን ተወካዮች፤ እንዲሁም አንድ ፍቅሩ አበበ የተባሉ ሌላ ምእመን በግላቸው የጻፏቸው ናቸው። እንደታነቡ እንጋብዛለን። በጽሑፎቹ የተገለጹት ሐሳቦች በሙሉ የፀሐፊዎቹ እንጂ የደጀ ሰላም …

ይድረስ ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፤ ስለ ብፁዕ አቡነ አብርሃም 2 መግለጫዎች Read more »

ዘዴው “በጎሽ ቆዳ ተደብቆ ጎሽን መውጋት” የሚለው ያረጀ ዘዴ፤ አባቶችን “በሀ/ስብከት ምደባ ሰበብ” መከፋፈልና እርስበርሳቸው ማጋጨት ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- የሰሞኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አባቶች የወሰዱት አቋምና በቅዱስ ሲኖዶስ የተወሰኑ ውሳኔዎች የምእመናኑን ልብ በተስፋ የሞላ፣ አንገቱን …

ርእሰ አንቀጽ፦ የሀ/ስብከት ምደባ አጀንዳ አባቶች የምትለያዩበት/ የምትከፋፈሉበት “የመሪባ ውሃ” እንዳይሆን (ዘጸ. 17) Read more »

ለረጅም ዘመናት ድምጹን ያጠፋ (የተለዮት) ወንድም፣ ወዳጅ፣ አብሮ አደግ፣ የሥራ ባለደረባ፣ የትምህርት ቤትና የሰፈር ጓደኛ ስሙን አልያም ኢ-ሜይል አድራሻውን አወቁዉት በትክክል እንደሆነ “ፍለጋ” በሚለው ስፍራ ላይ በመጻፍና በመጨቆን ብቻ ዛፍ ተደግፎ፣ ፍቅረኛውን አቅፎ፣ ልጁ እያጫወተ እንደኔው ዓይነቱ ደግሞ ድንጋዩ ማን …

አባ ጳውሎስ የተቀቡ ካህን ወይስ የተሳካላቸው ባንዳ? Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስር አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በመሆኑም ምንም እንኳን በሁሉም ዘንድ በጎ-ፈቃድ ሊኖር ቢችልም፣ በአንድ በኩል ”ተባባሪ-አባል” በተባሉት (በአብዛኛው ፖለቲካዊ ባልሆኑ ስብስቦች) እና በኢሰዴአኃ፤ በሌላ በኩል ጉባዔውን ባዘጋጁትም ይሁን ኢሰዴአኃን በመሠረቱት …

የኢትዮጵያ ህዝብ … ከዚኽ ወዴት? (አያልሰው ደሴ) Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 27/2010፤ ጥቅምት 17/2003 ዓ.ም):- ከተጀመረ አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የጳጳሳት ምደባ እና ዝውውርን አስመልክቶ በቋሚ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ውይይት የተደረገበት ነው በተባለው እና በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ለውሳኔ በቀረበው ሐሳብ ላይ ተወያየ፤ ውይይቱ ከፍተኛ ክርክር የተካሄደበት በመሆኑ …

በጳጳሳት ዝውውር እና ምደባ ጉዳይ በፓትርያርኩ የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ከፍተኛ ክርክር አስነሣ Read more »

 የሕንጻዎች እና ቤቶች አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ከሐላፊነታቸው ተነሡ፤ የአስተዳደር ቦርዱ ከቅዱስ ሲኖዶሱ በጽሑፍ ለቀረቡለት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ ሐሰተኛ እና ከጥያቄው ጋራ የማይገናኝ በመሆኑ ቀደም ሲል የተወረሱ ቤቶች አስመላሽ በመሆን የሠሩት መጋቤ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዘማርያም በድንገት እንዲጠሩ ተደርጓል፡፡ “አጥፍተናል፤ እናስተካክላን” …

ቅ/ሲኖዶስ በሕንጻዎች እና ቤቶች አስተዳደር እና በልማት ኮሚሽን ውስጥ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ አሠራሮች እና ምዝበራዎችን በመመርመር ውሳኔዎችን አስተላለፈ Read more »

በአውሮፓ፣ እ ጎ አ በ 1740 እና 1760 ዓ ም መካከል ፣ 200 ሚሊዮን ያህል ከብቶች በደስታ በሽታ ካለቁ በኋላ፤ በፈረንሳይ አገር በ Lyon ከተማ በዓለም ውስጥ የመጀመሪያው የከብቶች ሀኪሞች ማሠልጠኛ ጣቢያ መቋቋሙ ይነገራል።

የአባይ ምንጭ የሆኑት የበላይ ተፋሰስ ሃገሮች አብዛኛውን መብት ይልቅ ለታችኞቹ እና ተጠቃሚ ለሆኑት ለሱዳንና ለግብፅ የሚሰጡ ስምምነቶችን ጥያቄ ውስጥ አስገብተው እየተፈታተኗቸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም እጅግ የደኸዩ ከሚባሉ ሃገሮች አንዷ ነች፡፡ አባይ ታዲያ ለረሃቧ መድኅን ይሆን ዘንድ ብዙ ህልም አላት፡፡ በቅርቡ …

በአባይ ወንዝ የመጠቀም መብትና ዝግጅት Read more »

ውድ ምእመናን እና ምእመናት ደጀ ሰላማውያን/ያት!!!! የተሰማችሁን ስሜት እና ደስታችሁን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በድምጽ አስቀምጡ። ለመደወል ከላይ ያለውን የስልክ ምልክት ይጫኑ። ወይም በስልክ ቁጥር (Area Code +1 or 001)703 776-9824 በመደወል የድምጽ መልእክት አስቀምጡ። ሌሎች ደጀ ሰላማውያን ደግሞ ያንን በሲዲ …

የድምጽ አስተያየት Read more »

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ በወሰደው ዕርምጃ ተጠቂ ከሆኑት 33 አልሚዎች መካከል አንዱ የሆነው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ‹‹የአስተዳደሩ ውሳኔ አግባብነት የለውም፣ የእኔ ጉዳይ በድጋሚ ሊታይ ይገባዋል፣ ይህ ካልሆነ ግን አስተዳደሩን ወደ ፍርድ ቤት …

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የአዲስ አበባ አስተዳደርን እከሳለሁ አለ Read more »

(በታደሰ ገብረ ማርያም) በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትና በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን መካከል ከ900 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ፣ የ500 ተጋጣጣሚ የከተማ አውቶቡሶች ግዥ ውል ስምምነት ትናንት ተፈረመ፡፡

(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት በዋለው ዓመታዊ ስብሰባ፣ በቦሌ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ተሰርቶ የነበረው የፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ፣ ከኢትዮጵያ ሚሌኒየም ጊዜ ጀምሮ በየቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢዎች የሚገኙና ምስላቸውን የያዙ ቢልቦርዶች እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– በዓመት 1.4 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ለማምረት አቅዷል (በኃያል አለማየሁ) ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በሲሚንቶ ፋብሪካ ተከላና በግንባታው ዘርፍ ከሚታወቀው ኖርዘርን ሄቪ ኢንዱስትሪ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር በትናንትናው ዕለት በሒልተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ ሥርዓት ላይ የ79 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክት ውል ተፈራረመ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) መንግሥት በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ከወጪ ንግድ 653.4 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢያቅድም፣ ማሳካት የቻለው የዕቅዱን 86 በመቶ ወይም 563.4 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር ሪፖርት ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡

– መኢብን ከጥምረቱ ራሱን አገለለ (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት (ኢዴኃጥ) በሚል ስያሜ ተመስርቶ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰርተፊኬት የተከለከለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ፣ የምርጫ ቦርድን የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠባበቀ ነው፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በታክስ ማጭበርበርና  በተዝረከረከ አሠራር የጠረጠረውን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር የተባለን የመንግሥት መሥሪያ ቤትን መመርመር ጀመረ፡፡

– ለምን የሚል ጥያቄ ያነሱት የቦርድ አባል ታግደዋል (በብርቱካን ፈንታ) የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለ2003 ዓ.ም. ያፀደቀው 32 ሚሊዮን ብር በጀት ውዝግብ አስነሳ፡፡

”አልተሳሳትኩም፣ ሐውልት ማሠራት በእኔ አልተጀመረም” አቡነ ጳውሎስ ”ሐውልት መሠራቱን አላውቅም፤ ሐውልቱ ሲገለጥ ነው ያየሁት” አቡነ ጳውሎስ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2003 ዓ.ም. October 26, 2010)፦ አዲስ አበባ ጉባዔ ላይ የተቀመጠው ቅዱስ ሲኖዶስ ከብዙ የአባቶች ውትወታ በኋላ ስለ ሐውልታቸው …

ሲኖዶሱ የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት እንዲፈርስ ወሰነ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 26/2010፤ ጥቅምት 16/2003 ዓ.ም):- በሰሞኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ብፁዓን አባቶቻችን ያሳያችሁት መንፈሳዊ አርበኝነት እና ለጉባዔያችሁ የሚገባ እና የሚስማማ ውይይት ብዙ ደጀ ሰላማውያን እንዳሉት “እንድንኮራባችሁ፣ ከቀቢፀ ተስፋ እንድንወጣ” አድርጎናል። አሁን አንድ ትልቅ እርምጃ ተራምዳችኋል። ቀጥሎ የምንጠብቀው ነገር …

አባቶቻችን፤ እናመሰግናለን። ውሳኔው ይተገበር ዘንድ እንጠብቃለን Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 26/2010፤ ጥቅምት 16/2003 ዓ.ም):- ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው ውሎው ከቅዱስ ፓትርያርኩ “ሐውልተ ስምዕ” መፍረስና ሌሎች ተጨማሪ ወሳኝ እርማጃዎች በተጨማሪም ከጥቅምት አንድ 2003 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ልዑል ሰገድ ግርማ፣ የአስተዳደር …

የቅ/ሲኖዶስ የዛሬ ውሎ ዝርዝር ሪፖርታዥ Read more »

ዝርዝር ዜናው እንደደረሰልን እናቀርባለን፤ ተከታተሉን!!!!!  በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያኑ የተሰቀለው የአቡነ ጳውሎስ ፖስተርም እንዲነሣ ተወስኗል፤ በቅርቡ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ መዋቅሮች የተሾሙት ሐላፊዎች የቅጥር ሁኔታ  ተመርምሮ በሚቀጥልበት እና በሚቋረጥበት ሁኔታ ላይ ውሳኔ የሚሰጥበትን አግባብ አስቀምጧል፤ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ወደ ቅጽረ መንበረ ፓትርያርኩ …

ሰበር ዜና፦ ቅዱስ ሲኖዶስ የአቡነ ጳውሎስ ‹‹ሐውልተ ስምዕ›› እንዲፈርስ ወሰነ Read more »

ከህዝብ የተደበቁ የጦር ሜዳ ውሎ ታሪኮችን በመዘርዝር ጥናት አስደግፎ የሚያቀርበው «ዊኪሊክስ መረጃ ሰብሳቢው መረብ» የኢራቅ ሰነድ በተሰኘው ርእሱ ዙሪያ በቦንብ ፍንጣሪ ተመትተው ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ጭምር በማስታወስ ነው የጻፈው፣

ሰሞኑን፣ ከአዲስ አበባ 157 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ሙስ፣ ወይም ቀይት እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ ፣ ከ 22 ሚልዮን ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የአንስሳትና ዕፅዋት ቅሪተ-አካል መገኘቱ ተነገረ።

ቺሊ አልፎም አይረሳ ኖሮም ለታሪክ ነው፥ የአምላክ ጥበቡ ሁሌም እንግዳ ነዉ፥ ብቻ የሚገርመዉ ሁሌ ሚያሳዝነዉ፥ የሰዉ ልጅ ከዚህም አለመማሩ ነዉ። በዛች በላቲኗ በዛች ትንሽ ሃገር፥ ድንገት በደረሰ አይነተኛ ችግር፥ ዓለም ጉድ ተሰኘ ታየ በዙ ነገር፥ ታየ ድንገት መጥፋት ታየ ዳግም …

ዜጎችና መሪ በአንዱዓለም በቀለ(ስዊዘርላንድ) Read more »