የሞባይል ቀፎ ቀረጥ ሊቀነስ ነው Ethiopian Reporter October 27, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከውጪ አገር በሚገቡ የሞባይል ቀፎዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ የጉምሩክ ቀረጥ ሊቀንስ ነው፡፡