የኢትዮጵያ የጤና መርሕና ዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።