አዳሚ ቱሉ አክሲዮን ማኅበር በታክስ ማጭበርበር እየተመረመረ ነው
(በኃይሌ ሙሉ)
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በታክስ ማጭበርበርና በተዝረከረከ አሠራር የጠረጠረውን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር የተባለን የመንግሥት መሥሪያ ቤትን መመርመር ጀመረ፡፡