

ውድ ምእመናን እና ምእመናት ደጀ ሰላማውያን/ያት!!!!
የተሰማችሁን ስሜት እና ደስታችሁን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በድምጽ አስቀምጡ። ለመደወል ከላይ ያለውን የስልክ ምልክት ይጫኑ። ወይም በስልክ ቁጥር (Area Code +1 or 001)703 776-9824 በመደወል የድምጽ መልእክት አስቀምጡ። ሌሎች ደጀ ሰላማውያን ደግሞ ያንን በሲዲ እያባዙ ለአባቶቻችን ሊያደርሱ ይችላሉ። “በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ፤ እግዚአብሔርን ሥራህ ግሩም/ድንቅ ነው በሉት”!!!!!
