ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት ተሰጠ Ethiopian Reporter October 28, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት ለልዩ መልዕክተኛና ለባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነትና ለአምባሳደሮች ሹመት መስጠቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።