ምንድነው ምንኩስና?
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አቡነ ጳውሎስ ትናንት ጥቅምት 21 ቀን 2003 ዓ.ም በዋለው እሑድ ሰንበት በሰሜን ምዕራብ ሸዋ – ሰላሌ ሀገረ ስብከት የምትገኘዋን የደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ ማርያም ገዳምን ጎበኙ፡፡ የሥሪቷ ጥንታዊነት እስከ መካከለኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ወደኋላ በሚቆጠርላት የደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ …
ሁለት ዓመታት ከተቃረበ እስር በኋላ በቅርቡ የተለቀቁት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን «ይቅርታ፥» ከእስር የተለቀቁበት ሁኔታና የእስር ቆይታ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ የወ/ሪት ብርቱካን ከእስር መለቀቅ፥ አፈታታቸውና «ይቅርታው» በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረው ይሆን? ምንስ …
Dear Deje Selamaweyan, Here is a Tigrai Online article by a certain Dilwenberu Nega defending the Patriarch Paulos Statue, criticizing the Holy Synod that it decided the demolition of the statue. Taking the identity of the writer and the way …
How come what is acceptable to ECC is unacceptable to EOTC? Read more »
የሪፐብሊካኑ ፓርቲ የብልጫውን ድምፅ ያገኝ ይሆናል፤ የሚል ሠፊ ግምት በተያዘባቸው በእነኚህ የአጋማሽ ጊዜ ምርጫዎች፤ በርካታ መቀመጫዎችን ያጡ ይሆናል የተባሉት ዲሞክራቶች፥ ከተቀናቃኛቸው በሚገጥማቸው ፈተና፥ ከዲሞክራቱ ፓርቲ የሆኑት ፕሬዝዳንት ኦባማ በቀጣዩ የሁለት ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸው ለማሳካት ያቀዷቸው ውጥኖች «ይደናቀፋሉ፤» የሚል ግምት አሳድሯል። …
የሁለቱም ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወዳዳሪ ዕጩዎችም እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ እየታገሉ ይገኛሉ። በሕዝብ አስተያየቶችና በፖለቲካ ሙያተኞች ግምት በዘድሮው 2010 የአማካይ ዘመን ምርጫ ወይም ሚድ ተርም ኤሌክሽን የመጨረሻ ቀናት ውድድር ሬፐብሊካን ተፎካካሪዎች በብዙው ሣይቀናቸው እንደማይቀር ይወራል። የዚህ ምክንያት ደግሞ ከአገሪቱ ወቅታዊ …
(Mulu G.) Negasso Gidala, former president of Ethiopia, has received his first monthly pension payment, in the amount of 1197.6 birr(73 USD). Negasso told our ANO reporter that he is still not receiving the proper benefits that an ex president …
Negasso Gidada to receive 1197.6 birr(73 USD) pension Read more »
ምንጩ ከየመን የሆነ ቦንብ የነበረበት ዕቃ ጉዳይ ጀርመን ውስጥ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ማነጋገሩን ቀጥሏል
የሲኖዶስ አባላት፣ በቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ-ዓለም የቆመው የአባ ፓውሎስ ሀውልትም ሆነ በየአድባራቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተሠቀሉ ፎቶግራፎች ተነስተው በመዘክር እንዲቀመጡ ውሳኔ አስተላልፏል።
አድማውንያስተባበሩት በጋሻው ደሳለኝ እና ምርትነሽ ጥላሁን ናቸው አድማውን በመጠቀም ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ እና በጋሻው ደሳለኝ ሐውልቱ እንዲነሣ ቅዱስ ሲኖዶስ ያስተላለፈው ውሳኔ ተፈጻሚነት እንዳያገኝ የሚጠይቅ የአቤቱታ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው የእነ ያሬድ አደመ የዐመፅ ጎራ በተወሰደው አቋም ላይ መከፋፈሉ እየተነገረ ነው መንግሥት የማያባራው …
ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የሐዋሳ ሊቀ ጳጳስ እንዲሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነውን የዝውውር ውሳኔ የሚቃወም አድማ እየተካሄደ ነው Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 31/2010፤ ጥቅምት 21/2003 ዓ.ም)፦ ካጋመስነው የጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተካሄደው 29ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እና ቅዳሜ በተጠናቀቀው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች በአገር ውስጥ በሥራ …
የኅትመት ብዙኀን መገናኛዎች ለሰሞናዊው የቅዱስ ሲኖዶስ እና አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የሰጡት ሽፋን Read more »
“…The one who stiffens his neck after numerous rebukes will suddenly be destroyed without remedy…” (Prov 29:1) (ደጀ ሰላም፣ Deje Selam)፦ It is undoubted fact that the Ethiopian Orthodox Church is going through a rigorous tribulation. Even though, in its …
<!– /* Font Definitions */ @font-face {font-family:”Cambria Math”; panose-1:2 4 5 3 5 4 6 3 2 4; mso-font-charset:1; mso-generic-font-family:roman; mso-font-format:other; mso-font-pitch:variable; mso-font-signature:0 0 0 0 0 0;} @font-face {font-family:Calibri; panose-1:2 15 5 2 2 2 4 3 2 4; …
(በኃይሌ ሙሉ) ምርጫ 2002ን ተከትሎ በርካታ ያልተጠበቁ ነገሮች ተከስተዋል፡፡ ኢሕአዴግ የፓርላማ መቀመጫውን በ99.6 በመቶ ማሸነፉ አነጋጋሪ ጉዳይ የነበረ ቢሆንም፣ ብዙም ሳይቆይ ገዥው ፓርቲ ለሕዝብ ያስተዋወቀው የአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ሌላ መወያያ አጀንዳ ሆኗል፡፡
(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ ‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት ዕርዳታን ለፖለቲካ አፈና ያውላል›› የሚለው የሂውማን ራይትስ ዎች ሪፖርትን የተቃወመውን የልማት ደጋፊዎች ቡድንን (DAG) አወገዘ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገዶች ባለሥልጣንና የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሚያስገነቧቸው ፕሮጀክቶች፣ በተያዘላቸው ዕቅድና ጊዜ ለመጨረስ የማይችሉበት ከፍተኛ የፋይናንስ፣ የሲሚንቶና የግብዓት እጥረት እንዳለባቸው ተቋራጮቹ ገለጹ፡፡
– ሀገረ ስብከቱ ከ4.2 ሚሊዮን ብር በላይ አባክኗል – በሁለት ዓመታት ከ35.4 ሚሊዮን ብር በላይ ለሀገረ ስብከቱ ፈሰስ ተደርጓል (በታምሩ ጽጌ)
(በዳዊት ታዬ) የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ባሳለፍነው ሐሙስ ባካሄደው ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ያገዳቸውን አንድ የቦርድ አባል በሌላ እንዲተኩ ውሳኔ ሰጠ፡፡
(በታደሰ ገብረ ማርያም) አሜሪካ የምትሰጠው ዕርዳታ የኅብረተሰቡን ጤንነትና የአኗኗሩን ሁኔታ ለማሻሻል የሚውል እንጂ፣ ለአገር ውስጥ ፖለቲካ መጠቀሚያ ወይም ማራመጃ መሣሪያ ሊሆን እንደማይገባ ዶክተር ኢዝኪኤል ኢማኑኤል የኋይት ሐውስ የጤና ልዩ አማካሪ አስታወቁ፡፡
– 828 ግለሰቦች ከ391 ሺሕ ካሬ ሜትር በላይ መሬት አጥረዋል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕገወጥ ባላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ ሲያጠናቅቅ፣ ሙሉ በሙሉ ትኩረቱን የንግድ ሕንፃዎችን ለመገንባት ቦታ በሊዝ ወስደው ሳያለሙ አጥረው ባስቀመጡት ላይ በማድረግ ዘመቻውን …
የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕንፃ ለመገንባት ቦታ ወስደው ባላለሙት ላይ ዘመቻ እጀምራለሁ አለ Read more »
– ባንኩ ሆቴሉን በድርድር ለመሸጥ አስቧል (በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር መያዣነት ይዤዋለሁ ያለውን የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል በ60 ሚሊዮን ብር መነሻ ዋጋ ለሁለተኛ ጊዜ ለጨረታ ቢያቀርብም ገዥ ሊያገኝ አልቻለም፡፡
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 31/2010፤ ጥቅምት 21/2003 ዓ.ም):- አስተያየት የሰጣችሁ ብዙ አንባብያን ከሰጣችሁት በመነሣት ይህንን አጭር ሐሳብ እናቀርባለን። አሁን ከገባንበት ንዴት፣ ሐዘን፣ ቁጭት እና አንዳንዴም ቀቢጸ ተስፋ አንጻር ብዙ ነገር ልንናገር እንችላለን። ምናልባትም “ዳን” የተባሉ ደጀ ሰላማዊ እንዳሉት “ስማቸውን አንስማ፣ ፎቷቸውን …
ዶ/ር ጌታቸው አሰፋ (ተባባሪ ፕሮፌሰር)፦ ከዓመታት በፊት በአውሮፓ አንድ የኦርቶዶክሶች ኔትወርክ አባል ሆኜ የሁለት ቀናት “በጎ አመራር” ላይ ያተኮረ ውይይት ለማድረግ ተሰባስበን ነበር። የቡድን ውይይት ወቅት ሁለት ሁለት ሆነን ተመደብንና የምንወያይበት ርዕስ ተሰጠን። አቀማመጣችን ጀርባ ለጀርባ ተነካክተን መቀመጥ ሲሆን። “ለጥፈው” …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 30/2010፤ ጥቅምት 20/2003 ዓ.ም):- አቡነ ጳውሎስ ሐውልቱ እንዲፈርስ የታዘዘበትን እና የሁሉም ሊቃነ ጳጳሳት ስምምነት የተገለጸበትን ውሳኔ በያዘው ቃለ ጉባኤ ላይ ‹‹አልፈርምም›› በማለት እና ሲጠየቁም ዝምታን በመምረጥ ቀድሞ ሲገለጽ በቆየው እምቢታቸው ጸንተዋል፡፡ አቡነ ይሥሐቅ አቡነ ጎርጎርዮስ ከፓትርያሪኩ ጋራ …
“ተዘልፎ ልቡን ያደነደነ ድንገት ይሰበራል፤ ፈውስም የለውም” (ምሳሌ 29፡1) (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 30/2010፤ ጥቅምት 20/2003 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታሪክዋ ገጥሟት የማያውቅ ችግር ላይ ለመሆኗ ነጋሪ የማያሻው የአደባባይ ምስጢር ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ በእርግጥ በረዥም ዘመን ታሪክዋ የተለያዩ ፈተናዎች ተፈራርቀውባታል …
(ከወልደ መንክር)፦ በዛሬው እለት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መጠናቀቅን አስመልክቶ በፓትርያርኩ የተሰጠው መግለጫ ብዙዎቻችን ከምንጠብቀው ውጭ በመሆኑ መገረምና ሀዘን የፈጥሮብናል። አቡነ ጳውሎስ ምን አይነት ሰው እንደሆኑ በቅርበት ለሚያውቃቸው ግን አሁን ያደረጉት የሚጠበቅ ነገር ነው። የሲኖዶሱ አባላት ፈርመው ፓትርያርኩ በቃለ ጉባዔው ላይ …
አቡነ ገሪማ ከአቡነ ናትናኤል ጋር ያዘጋጁትን ዋናውን የቅ/ሲኖዶስ ቃለ ጉባኤ አልሰጡም፤ ፓትርያርኩ “አትፈርሙ” የሚለውን የእጅጋየሁን ምክር በተግባር አውለዋል፤ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ በቃለ ጉባኤው ላይ ፈረመዋል፤ ብፁዕ አቡነ ይሥሐቅ ዘግይተውም ቢሆን እንደሚፈርሙ ይጠበቃል፡፡ (ደጀ ሰላም፤ …
ፓትርያርኩ ቅዱስ ሲኖዶስ በጋራ ካዘጋጀው የተለየ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠታቸው ሳቢያ ጉባኤው በመካረር መንፈስ ተለያየ Read more »
አዲስ አበባ ሰዓት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ15 ደቂቃ በሐሳብ ያልተግባቡት ቅ/ሲኖዶሱ እና ፓትርያርኩ የየራሳቸውን 2 ጋዜጣዊ መግለጫዎች አነበቡ። በቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው፤ በዚህ ምክንያት የተፈጠረውን ግርግር ለመዳኘት ቅ/ሲኖዶሱ ካለቀ በሁዋላ ጋዜጠኞቹን ሸኝተው ወደ ጉባዔ ተመልሰዋል፤
Position: Senior Statistical Data Analyst Organization: Ethiopians for Quantitative Integrity(EQI) Duty Station: The applicant can choose his/her duty station. The only requirement is that the country of choice ought to have an internet penetration rate of 0.5% or below Reference …
ለማንበብ ከዚህ ይጫኑ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቀን፦ ጥቅምት 19/2003 ዓ.ም የምስጋና መልእክት ለብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እኛ በዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥር የምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፤ ሰባክያነ ወንጌል፤ የሰንበት ትምህርት ቤትና የምዕመናን …
የዛሬ የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ተጨማሪ አርእስተ ዜና ያጋጠሙ ችግሮችን ለይቶ ለነገ መፍትሔ የሚያቀርብ አምስት አባላት ያሉት ኮሚቴ አቋቋመ በጋሻው ደሳለኝ፣ ሌሎች ሕገ ወጥ ሰባክያን እና ዘማርያን የሚፈጥራቸው ችግሮች ዋነኛው ርእሰ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ብፁዓን አባቶች ፓትርያሪኩን እና ለበጋሻው ደሳለኝ የጥፋት ተግባር ተባባሪ …
የቅ/ሲኖዱስ ምልአተ ጉባኤ ጠንካራ ውይይት በስብከተ ወንጌል አገልግሎት ዙሪያ Read more »
(ከወልደ መንክር):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በርካታ አሳሳቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔ በማስተላለፍ ላይ ይገኛል ። ይህ ጉባኤ ዛሬ ጥቅምት 19 ወይም ነገ ጥቅምት 20 2003 ዓ. ም ሊጠናቀቅ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። በቦሌ የተተከለውን የአቡነ …
ረዺ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ተምህርት ቤት ነው። አንዳንድ ተማሪዎች ረሃብ ያጠቃቸዋል።
ልማት ያለነፃነት በሚል ርዕስ በብሪታኒያ ሎንዶን በሚገኘዉ የቻተም ሃዉስ የምርምር ማዕከል፤
አርእስተ ዜና!!!! (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 29/2010፤ ጥቅምት 19/2003 ዓ.ም):- ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ የሚገልጽ ማመልከቻ ጠዋት ለሲኖዶሱ ያቀረቡ ቢሆንም እስከ ግንቦቱ የርክበ ካህናት ሲኖዶስ ድረስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ለመቆየት ተስማምተዋል፤ የቀድሞውን ሀገረ ስብከታቸውን (የሰሜን …
ቅ/ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሆኑ የደረሰበትን ውሳኔ አጸና Read more »
በሰሜናዊ ጀርመን የወደብ ከተማ በሆነዉ በሃንቡርግ ከተማ የአዉሮጻ አገራትን ያሳተፈ የዳንስ ዉድድር መካሄዱ ሰሞኑን የጀርመን የባህል ድረ-ገጾች ካነስዋቸዉ ርዕሶች አንዱ ነበር። ይህ በአይነቱ ምናልባትም የመጀመርያ የተባለለት የዳንስ ዉድድር ከአለም አስቀያሚ ዳንስ በመደነስ አንደኛ የተባለን በማወዳደር ነዉ ሽልማትን ያበረከተዉ።
(ሪፖርተር) — አቶ አርከበ ዕቁባይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ትናንት አስታውቋል፡፡ በተመሳሳይም አቶ ሽፈራው ጃርሶ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የተፋሰስ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል፡፡ አቶ ንዋየክርስቶስ ገብረአብ በሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር እንዲሁም ፕሮፌሰር …
ይህ የተነገረው የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖምና በኢትዮጵያ የዩናይትድስ ስቴትስ አምባሣደር ዶናልድ ቡዝ ኢትዮጵያ የኤችአይቪ/ኤድስን ሥርጭት ለመመከት የሚያስችል የአምስት ዓመት የትብብር ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ነበር፡፡ አምባሣደሩ በሥነ-ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት የሃገራቸው መንግሥት በዚህ የትብብር ስምምነት አማካይነት ለመደገፍ የፈለገው …
አበባ ሁሉም ነገር ነው፤ ከባህላችን የመዋሃዱን ያህል ግን በየበዓሉ የመለዋወጡ ነገር አልሰፋም፡፡ ለአንደበታችን የመቅረቡን፣ “ውበት፣ ፍቅር” የመባሉን ያህል የሚመረጥ ግዢ፣ የሚናፈቅ ስጦታ ሆኖ የዚያን ያህል አይታይም። ስሜትን፣ የውስጥን ሊገልጹ የሚንደረደሩ አንዳንዶች ግን አበባን እንደውብ ቃላት፣ እንደመልካም ምኞት መግለጫ ይጠቀማሉ። በአንድ …
«ከፌዴሬሽኑ ጀርባ ልንሰለፍ ይገባል» በሚል ርእስ ባቀረብኩት ጽሁፍ፣ እጅግ በጣም በርካታ ምላሾች በኢሜል ደረሱኝ። ኢሜሎቹ በሙሉ የተቃዉሞ ኢሜሎች ናቸዉ። አንዳንዶቹ ከመቃወም አልፈዉ ስድብና ዛቻም አዝለዋል። “ይህን የፌዴሬሽኑ ውሳኔ የማልስማማበት እንደሆነ በቅድሚያ እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁ። አስፈላጊ ከሆነ ለምን እንደማልስማማ ወደፊት በሰፊው የምመለስበት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(አሮን ፀሐዬ) የገጠር የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ነኝ፡፡ መታወቂያዬ ላይ ከስሜ ትይዩ “ሌክቸረር” የሚል ማዕረግ አለበት፡፡ ኑሮ እና ሕይወቴ ግን ማዕረግ አልባ ነው፡፡ ደሞዜ ሁለት ሺሕ ስድስት መቶ ብር ይደርሳል፡፡ ይህ ብር ግርማ ሞገሱ አፍ ይሞላል፡፡ ሲኖሩበት ግን ወፍ ነው፤ ይበራል፡፡ እውነት …
ትዕቢተኛና ጉልበተኛ ኪስ አውላቂዎች ባዶ ኪስ ሲያጋጥማቸው ተበዳዩን ሰድበው፣ ደብድበውና አዋርደው የሚሸኙበት አጋጣሚ አለ። በኪስ አውላቂዎቹ እምነት “መናጢ” ተብለን ላለመሰደብና ላለመመታት ዘወትር ኪሶቻችንን በገንዘብ ሞልተን ለኪስ ማውለቅ “ሥራቸው” ተመቻችተን መገኘት ይኖርብናል። በፍርሃት፣ በይሉኝታም ይሁን በጨዋነት ይህንን የሚያደርጉ አይጠፉም። እየተሳደቡ የሚለምኑ፤ …
የለጋሾች ቡድን ዋልጌን ባያሰለጥንብን፤ ይህ ብቻውን ለኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ ነው Read more »
“ብሬቭ ሃርት” ወይም ቆራጥ ልብ የተባለው ፊልም ከሰባት ዘመናት በፊት የኖረውን የስኮትላንዳዊውን አርበኛ ዊሊያም ዋሌስ ታሪክ ይተርካል። ዊሊያም ዋሌስ በወቅቱ እስኮትላንድን ከብሪታንያ የቀኝ ግዛት አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ይደረጉ በነበሩት ጦርነቶች ላይ ከፈጸማቸው ገድሎች የተነሳ፤ ጀግና ቢሞት እንኳ ስሙ ለዘላለም ይኖራልና፣ …
ሰማንያ በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የኑሮ ደረጃቸው ከጊዜ ወደጊዜ እያሽቆለቆለ እንጂ እየተሻሻለ ነው ብለው እንደማያምኑ የሌጋተም ኢንስቲቱዩት የብልጽግና መለኪያ ሪፖርት አስታወቀ። ከሁለት አመታት በፊት ጀምሮ በየአመቱ የሚወጣውና የአለም አገራትን የብልጽግና ደረጃ የሚለካው ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ከ110 አገራት ውስጥ 107ኛ ላይ በማኖር ድህነት …
ብዙሃኑ ኢትዮጵያውያን የኑሮ ደረጃቸው እያሽቆለቆለ ነው ብለው እንደሚያምኑ ታወቀ Read more »
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው እና በአለም አገራት ያለውን ሙስና የሚለካ ሪፖርት የሚያወጣው ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍተኛ ሙስና አለባቸው ተብለው ከሚገመቱ አገራት ተርታ አስቀምጧታል። ድርጅቱ በአመታዊ ሪፖርቶቹ፥ ህዝቦች በየአገራቸው በመንግስት ባለስልጣናት ዘንድ ሙስና አለ ብለው የሚያምኑበትን ደረጃ ይመዝናል። በዚህም አኳኋን ከአንድ እስከ አስር …
በወያኔ ቁጥጥር ስር የምትገኘው ኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ ሙስና ውስጥ ተዘፍቀዋል ተብለው ከሚታመኑ አገሮች ተርታ ትመደባለች ተባለ Read more »