የአውሮፓ ኤኮኖሚና የቻይና ተጽዕኖ DW Amharic October 27, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሕዝባዊት ቻይና የኤኮኖሚ ተጽዕኖ ምናልባትም በአፍሪቃ ወይም በማዕከላዊው እሢያ እንደሚታየው ብዙ ክብደት ሳይሰጠው ይቆይ እንጂ በአውሮፓ ክፍለ-ዓለምም እያደገ በመሄድ ላይ ነው።