የኢትዮ ጃፓን ናይለን ጨርቃ ጨርቅ ሠራተኞችና ማኔጅመንቱ መግባባት አልቻሉም
(በኃይሌ ሙሉ)
የኢትዮ ጃፓን ናይለን ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ ሠራተኞች ከሥራ እየተፈናቀሉ መሆናቸውን ሠራተኞቹና የድርጅቱ መሠረታዊ ሠራተኛ ማኅበር ለሪፖርተር ገለጹ፡፡