‹‹ምርት ገበያው የሚጠቀምበት ሥርዓት አገሪቱ ውስጥ በጣም የተሻሉ ከሚባሉት የበለጠ ነው››
አቶ አንተነህ አሰፋ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በቅርቡ የተሰየሙትና በሳምንቱ አጋማሽ ላ
አቶ አንተነህ አሰፋ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በቅርቡ የተሰየሙትና በሳምንቱ አጋማሽ ላ
ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ለተለያዩ የሥራ ዘርፎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከወሰዱ በኋላ፣ አደንዛዥ ዕፅ በማምረት፣ በማዘጋጀትና ወደ ተለያዩ የዓ…
ባሳለፍነው ሳምንት የማዕድን ሚኒስቴር የ11 ኩባንዎችን የፔትሮሊየምና የማዕድን ፍለጋ ልማት ፈቃድ መሰረዙን ይፋ አድርጓል፡፡
በለንደን ሔትሮ አውሮፕላን ማረፊያ 56 ኪሎ ግራም ካናቢስ ሲያዘዋውሩ ስለተያዙት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት ጉዳይ መንግሥት ምንም አላውቅም አለ፡፡
የደቡብ ሱዳን መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚንቀሳቀስ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርጎ መግባቱንና መንግሥት ይህንን ኃይል በቁጥጥር ሥራ ለማዋል ኃይል ማሰማራ…
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት በቁጥር ሥር ዋሉ፡፡ ባለሥልጣናቱ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በመሆናቸው በቁጥጥር
ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጎሳ መካከል የተነሳ ግጭት ከሃያ በላይ ሰዎችን ህይወት አሳጥቶ በርካቶችን ለጉዳት ዳርጎ፤ ሺዎችን ወደጎረቤት ኬንያ ካሰደደ ቀናት
እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአለም ዙሪያ ከ80-100 ሚሊዮን ህፃናት እና ወጣቶች በጎዳና ላይ ይኖራሉ። ለጎዳና የሚዳርጓቸው ምክንያቶችም የተለያዩ ናቸ…
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ …
እስራኤል የኢራንን የኒኩሊየር መርሃ ግብር ለማስቆም ወታደራዊ ርምጃ መዉሰድ ይቻላል የሚለዉ ማስተማመኛ ብቻዉን በቂ አይደለም አለች። እስራኤልን የጎበኙ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን መልእክት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) መግለጫ)
በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ አሉባልታ ሲሉ ለገለፁት ለያንዳንዱ ዘገባ መልስ አልሰጥም ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ተናገሩ፡፡
በ1997 የፀደቀው ያሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል አንዱ የልዩነት ምክንያት ሆኖ ዘልቋል።
በሙሉነህ ዮሃንስና የውጭ ጉዳይ ምንጮች የተጠናከረ (ጁላይ 31 2012)
አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ መለስን ሲያስታምም ከርሞ ከብራስልስ ወደ አዲስ አበባ
የሕዝበ ሙስሊም ጥያቄዎች መፍትሔ እንዲሠጣቸው ጠይቀዋል፡፡
Tweet ከአገሬ አዲስ ሃምሌ 24-2004 ዓ.ም.(01-08-2012) ከሦሥት ወራት በፊት በይፋ የተቋቋመውን ሸንጎ ለመመሥረት ከሁለት ዓመት በፊት ጥሪ ያደረገው የጥቂት ግለሰቦች ስብስብ አገሪቱ የምተገኝበትን በማጤን ወደየት አቅጣጫ እንምትጓዝ፣አሁን የተፈጠረውን ሁኔታ በቅድሚያ በመገመት መደረግ የሚገባውን ብሔራዊ ተግባር ተንብይቶ ነበር። ኢትዮጵያን ለገጠማትና ሊገጥማት ለሚችለው ችግር መፍትሔው በጋራ ታግሎ ዴሞክራቲክ ሥርዓት እንዲሰፍን ፣በአገሪቱ ሰማይ ላይ የተንጠለጠለው የመበታተን አደጋ እንዲቀለበስ፣የሕዝቦቿ […]
በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ፍጻሜ ፣ እ ጎ አ ሚያዝያ 6, 1896 ዓ ም ፤ የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ጥንት በተጀመረባት ሀገር ግሪክ መዲና ፤ አቲና እንደ…
የአውሮፓ ሕብረት በወቅቱ በዓባል ሃገራቱ የበጀት ቀውስ ተወጥሮ ነው የሚገኘው። በክፍለ-ዓለሚቱ ጥቂት ረዘም ካለ ጊዜ ወዲህ የዚህን የፊናንስ ቀውስ ያህል መ…
የእለቱ ዜና
I couldn’t post the word document as usual because of some technical difficulties of my Amharic software. For the time being please read the article in PDF. Sorry for the inconveniences.click here for pdf
በኢትዮጵያ መንግሥትና IOM በሚል ምሕፃረ-ቃል በሚጠራዉ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አማካይነት ወደ ሐገራቸዉ የተመለሱት ስደተኞች በየመን አቋርጠ…
በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ወረዳ ባለፈው ሳምንት በሶስት ቀበሌዎች የተቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት ከ33ሽህ በላይ ሰዎች ወደ ኬንያ ማፈናቀሉን የኬንያ ቀይ-መስቀል አስታወቀ።
በእጅ ስልክ የአጫጭር የጽሑፍ መልእክት ማስተላለፊያ መሥመራችን በኩል ፣ ምሬታቸውንም ሆነ ብሶታቸውን የሚገልጹ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች ፤ በ…
የዓለም ዜና
ብሪታንያ፡ ኔዘርላንድስ እና ጀርመን ለርዋንዳ የሚሰጡትን ርዳታ አቋረጡ። እነዚሁ ለጋሽ ሀገሮች ይህን ርዳታ ለማቆም ሰሞኑን የወሰኑት
ደቡብ ኢትዮጵያ በኬንያ ጠረፍ አኳያ በምትገኘው ሞያሌ ውስጥ ረቡዕ(18.11.2004 ዓ. ም.)በተቀሰቀሰው ግጭት አንዳንድ የአካባቢው አስተዳደር አካላት እጃቸው እንደ
ሶሪያዊዉ እንደ ቱኒዚያና እንደ ግብፃዊዉ፥ አደባባይ የወጣዉ የአሰድ አገዛዝ እንደ ቤን ዓሊና እንደ ሙባረክ ብጤዎቹ በሠላማዊ ሕዝባዊ ግፊት እንዲወገድ ፈ
በአሁኑ ሰአት ስልጣን ላይ ያለውን ዘረኛና አንበገነናዊ ስረአት ለማስወግድ እየተደረገ ባለው ትግል ጠንካራ የለውጥ ሀይል ሊሆኑ የሚችሉ የተለያዩ ክፍሎችን ሁለንተናዊ አቅም ደረጃ እንስጥ ቢባል ከተቃዋሚ ድርጅቶች ቀጥሎ የመምሀራን ሁለንተናዊ ጥንካሬ በአምስተኛ ደረጃ የሚመጣ ይመስለኛል። መምህሩ የሰራተኛው መደብ አካል ነው። በአንድ ደምረን ከወሰድነው ደረጃችን ወደ አራትተኛ ከፊ ሊልም ይችላል። በእሰካሁኑ ታሪካችን እንዳየነው ለነጻነት፤ ለእኩልነት፤ ለፈትህ በተደርጉ […]
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
– ሕገወጥ እርድ ለመከላከል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለጤና አስጊ የሆኑና ከባህል አንፃር ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን በማረድ ለሽ…
• ከሶሪያም ስደተኞች እንዲመጡ ይደረጋል ተብሏልትናንት ጠዋት ረፋዱ ላይ በመንግሥትና በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ትብብር 277 ኢትዮጵ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት (ጨፌ አሮሚያ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዳማ ከተማ ባደረገው ዓመታዊ ጉባዔ፣ ባልተጠበቀ ሁኔታ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ…
– ጅቡቲም ተጨማሪ ኃይል ጠይቃለች- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ተማረዋልኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለሱዳን ለመሸጥ ባደረገ…
አዎን ‹‹ድር ቢያብር አንበሳ ያስር›› ይባላል፡፡ የኅብረትን፣ የመተባበርንና አንድ የመሆንን አስፈላጊነት ለማሳየት የሚነገር አባባል ነው፡፡ ሊባልም
– አሥር የፍራንስ ቴሌኮም ከፍተኛ ባለሙያዎች በኢትዮጵያውያን ተተክተዋልፍራንስ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮምን ለማስተዳደር የኮንትራት ጊዜው እያበቃ በመሆ
ዶ/ር መሐሪ ታደለ ማሩ በደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የግጭት መከላከልና አደጋ ትንታኔ ክፍል ፕሮግራም ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በዓለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂና በመካኒሳ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞኖች መሬት ወስደው በውላቸው መሠረት ግንባታ አላካሄዱም ያለችውን 31 ኩባንያዎች ቦታ ነ…
የማዕድን ሚኒስቴር በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት እንዲያለማ ፔትሮትራ
• ሚድሮክና ማዕድን ሚኒስቴር በሮያሊቲ ክፍያ አልተስማሙም የማዕድን ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የወርቅ ፍለጋ ሥራ ለሚያካሂደው የቻይና ኩባንያ የሰጣቸ
የአውሮጳ ህብረት በዚምባብዌ ላይ የጣለውን ጠንካራ ማዕቀብ በከፊል አነሳ። ህብረቱ ከአንድ አሠርተ ዓመት በፊት በዚችው ሀገር ላይ የወሰደውን የማዕቀብ ር
የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው ለቀጠለው ልዩነት መፍትሄ እንዲያስገኙ ያስቀመጡት የመጨረሻ የቀን ቀጠሮ የፊታችን ሀሙስ እ…
ሶሪያ ውስጥ በመንግሥት ወታደሮችና በአማጽያን መካከል፣ በተለይ ፤ ከደማስቆ ቀጥላ በስፋት 2ኛ በሆነችው ሰሜናዊ የወደብ ከተማ አሌፖ፣ ውጊያው ተፋፍሞ እን
ለጁመዓ ጸሎት በአዲስ አበባዉ የአንዋር መስጊድና በአካባቢው የተሰባሰቡ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዛሬም ተቃዉሞአቸዉን አካሄደዋል