እልባት ያልተገኘለት የኮት ዲ ቯር ውዝግብ

ካለፉት ሶስት ወራት ወዲህ ውዝግብ የቀጠለባት ኮት ዲቯር በዐረቡ ዓለም በመካሄድ ላይ ባለው የህዝብ ዓመጽ የተነሳ የመረሳት ዕጣ ገጠመው።