ቡሩንዲና የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ አገሮች ማኅበር፣
የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ አገሮች የውሃ አጠቃቀም አዲስ ውል ፣ ባለፈው ዓመት በግንቦት ወር አዲስ አበባ ውስጥ ሲፈረም፣ በዚያ ወቅት፤
የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ አገሮች የውሃ አጠቃቀም አዲስ ውል ፣ ባለፈው ዓመት በግንቦት ወር አዲስ አበባ ውስጥ ሲፈረም፣ በዚያ ወቅት፤
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አብዮቱ ዛሬ የሊቢያውን መሪ ሙአማር ጋዳፊን እየገፈታተረ ከመውረጂያው አፋፍ አቃርቧል። በባህሬን፥ በየመን፥ በጂቡቲ፥ በኢራቅና በኢራንም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሉ። ይህ በእንዲህ እያለ ግን፥ በሳዑዲ አረቢያም ተመሳሳይ አመፅ እንዳይፈጠር በመሥጋት ንጉሥ አብዱላ፥ ሕዝቡን በገንዘብ ድጎማ ለመደለል እየሞከሩ መሆናቸው ይዘገባል። የሕዝቡ ጥያቄ የዲሞክራሲ …
ኢትዮጵያ አንድነሽ እማማ ክቡር ነሽ ወያኔ የት አውቆሽ በሙል አፉ ይጥራሽ። ስሞኑን ሁላችንም እንደምንመለከተው፤ ጋዳፊ በአለም የመገናኝ ስርጭቶች መደረክ ምን ያኽል ቅሌታምና አርቆ ማየት እንኳን የማይችል እኔ ከሞትኩ ስርዶ አይብቅል በሚል ሕዝቡን ሲጨረስና ሲያሳድድ ታይቷል። ጭፍን አምባገነን መሆኑ ብቻ ሳይሆን …
ዓለም በ 2008 ዓ.ም. ከደረሰበት ከባድ የፊናንስና የኤኮኖሚ ቀውስ እርግጥ ቀስ በቀስ እያገገመ መሄዱ አልቀረም። ይሁን እንጂ ቀውሱ በተለይም በዓለምአቀፉ የምንዛሪ ስርዓት ላይ ጥሎት የሄደው ችግር በቀላሉ የሚገመት አይደለም።
ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ በርከት ያሉ አድማጮች የማንኳረፍ ችግርን አስመልክቶ ላደረሱን ጥያቄዎች የባለ ሞያ ትንታኔ ይዞ ቀርቧል። ጥያቄዎቹ ምላሽ የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው …
የኢትዮጵያ አርበኞች የኢጣሊያ ጦርን ቅኝ ገዢ ጦርን አድዋ ላይ ድል ያደረጉበት አንድ መቶ አስራ-አምስተኛ አመት በአል ዛሬ በመላዉ ኢትዮጵያ እየተከበረ ነዉ።
«መታወቅ ያለበት ሞቃዲሾ ዉስጥ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት መመሥረት በሶማሊያ ሁኔታ አይሠራም።የሚያስፈልገዉ ሥልጣኑን ለአካባቢ መስተዳድሮች የሚያጋራ መንግሥት ነዉ።የሽግግር መንግሥቱ ማድረግ ያለበትም ይሕንን ነዉ
ስምንት ሺህ የሚደርሱ ሰራተኞች ተባረዋል! Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 23 ቀን 2003 ዓ.ም. March 2, 2011)፦ የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሞኒኬሽን አስተዳደር ፈርሶ በፈረንሳዩ ፍራንስ ቴልኮም ቁጥጥር ስር እንዲገባ ከተደረገ ጀምሮ ስምንት ሺህ የሚደርሱ የቴሌ ሰራተኞች ከተባረሩ በኋላ የሚያሰሙት ሮሮ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምንጮች ገለጹ።
ቦን የሚገኘው በምህጻሩ ቢክ በመባል የሚታወቀው ዓለም አቀፍ ኮንቨርሽን ማዕከል የተባለው መንግስታዊ ያልሆነው ድርጅት እአአ ለ 2009 ዓም የዓለም ሀገሮች ለጦሩ ዘርፍ ያዋሉትን ወጪ የተመለከተበትን መዘርዝር ሰሞኑን አወጣ።
የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች እስካፍንጫዉ የታጠቀዉን የኢጣሊያ ቅኝ ገዢ ሐያል ጦር ካሸነፋባቸዉ ምክንያቶቹ ዋና ዋናዎቹ ኢትዮጵያዊዉ የታሪክ ምሑር ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘዉዴ እንደሚሉት ሰወስት ናቸዉ።
ሊቢያ ውስጥ በተቀጣጠለው ሕዝባዊ ዓመጽ የተነሳ በርካታ አፍሪቃውያን በከፍተኛ ሁኔታ መቸገራቸው ተገለፀ። የችግሩ ገፈት ቀማሾች በተለይ ጥቁር አፍሪቃውያን እንደሆኑም ለማወቅ ተችሏል። አፍሪቃውያኑ ከሀዲ በሚል ተፈርጀው የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው።
የኢቴቪ አንድ ‹‹እውቀት- አጠር›› ጋዜጠኛ ስለ አገሪቱ ‹‹ዝናብ አጠር›› እና ‹‹ምርት በሽበሽ›› ወረዳዎች እያወራ በጆሮና በዐይንህ ለሰላሳ ደቂቃ ያለማቋረጥ ከተዘባበተ በኋላ ‹‹እፎይ አበቃ›› ስትል ‹‹ከአፍታ ቆይታ በኋላ እንመለሳለን›› ይልኻል። ‹‹አይመልስህ!›› ብለህ በሆድህ ተራግመህ ሳትጨርስ ‹‹በያላችኹበት ጠብቁን›› ይልኻል፤ የጋዜጠኛው ንግግር በለበጣ …
(በኃያል አለማየሁ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የሊቢያ ኤምባሲ በፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ የሚመራው የሊቢያ መንግሥት፣ በሰላማዊ ተቃዋሚ ሠልፈኞች ላይ እየወሰደ የሚገኘውን የኃይል ዕርምጃና ቅጥር ነፍሰ ገዳዮችን ማሰማራቱን አጥብቆ እንደሚያወግዝ አስታወቀ፡፡
በዘካሪያስ ስንታየሁ መንግሥት በሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለማስወጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ፡፡
– የትብብር ስምምነቱ ሕግ ሆኖ እንዲወጣ ያስችለዋል በዘካሪያስ ስንታየሁ ብሩንዲ የዓባይን ወንዝ በፍትሐዊ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችለውን የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ፈረመች፡፡
የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ማዕከል ያደረገ የማትጊያ ፕሮግራም እየተቀረጸ ነው በአስራት ስዩም ኢትዮጵያ የእንግሊዝ መንግሥት ለዓለም አቀፍ ልማትና ትብብር ከመደበው አጠቃላይ 12.4 ቢሊዮን ፓውንድ (343.5 ቢሊዮን ብር) ውስጥ፣ 10.5 በመቶ ወይም 1.3 ቢሊዮን ፓውንድ (36 ቢሊዮን ብር) ያህሉን በቀጣዮቹ አራት …
(በጋዜጣው ሪፖርተር) በቦሌ ክፍለ ከተማ በመሬት ልማት አስተዳደር ውስጥ በተለያዩ የሥራ ኃላፊነት ይሠሩ የነበሩ ኃላፊዎችና ግብረ አበሮቻቸው፣ በሰሚትና በሲኤምሲ አካባቢዎች ግምታቸው 38,577,452 ብር የሆነ 82,038 ካሬ ሜትር መሸጣቸው በመረጋገጡ ከአሥር እስከ ዘጠኝ ዓመታት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡
– ውል ከገቡት መጠን በላይ ቦታ የያዙ ይቀነስባቸዋል– ሥራው ከመጠናቀቁ በፊት አዲስ የመሬት ጥያቄ አይስተናገድም በውድነህ ዘነበ
በውድነህ ዘነበ የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተያዘው የበጀት ዓመት ሳይጠናቀቅ ሁለት የኅብረት ሥራ ፌዴሬሽኖችን እንደሚያቋቁም አስታወቀ፡፡
‹‹ሕፃናቱን የሚረከበኝ አጥቻለሁ፤ የሚቻለኝን ያህል ግን እየተንከባከብኳቸው ነው›› ብሩህ ዘመን ሕፃናት ማሳደጊያ ‹‹ሊያስረክቡን ፈቃደኛ ባለመሆናችው ጉዳዩ በቦርድ ተይዟል›› የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በብርቱካን ፈንታ
ወረርሽኙ በስንዴ ምርት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት ለመቋቋም የእንግሊዝ መንግሥት እና የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ተቋም የአርባ ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሰሞኑን ሰጥተዋል፡፡ (ዲአርአርዳብልዩ) በሚል ምሕፃር የሚጠራውን “የስንዴ ዋግን በዘላቂነት የመቋቋም” ጥረቱን፣ የምርምሩንና የጣልቃ ገብነቱን ሥራ እያስተባበረ ያለው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው ኮርኔል …
በሊብያ ያለው የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ሕይወት እጅግ አሣሣቢ መሆኑ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ማምሻውን ወደ ቤንጋዚ ደውዬ ዳንኤል መንግሥቱ የሚባል በቀን ሥራ ይተዳደር የነበረ ኢትዮጵያዊ አግኝቼ አነጋግሬ ነበር፡፡ ዳንኤል ብዙ ስደተኞች በአንድ አዳራሽ ውስጥ ታጭቀው እንደሚገኙ፤ ብዙዎች ደግሞ መጠለያ አጥተው ሜዳ ላይ …
የናይል ተፋሰስ አገሮች በአባይ ወንዝ ላይ የሚኖራቸውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተፈረመውን ስምምነት ቡሩንዲ ስድስተኛ አገር በመሆን ተቀላቀለች። በ1922ዓም በተፈረመው የአባይ ወንዝ አጠቃቀም ስምምነት ላይ ግብጽና ሱዳን 98ከመቶ የሚሆነውን የአባይ ውሃ በጥቅም ላይ እንዲያውሉ ይፈቅዳል። የአባይ ተፋሰስ አገሮች የውሃው አጠቃቀም ፍትሃዊ …
በሊቢያ የጸረ-መንግስት ተቃውሞ የሚያካሂዱ ቡድኖች የመንግስቱ ታጣቂዎች የዛዊያ ከተማን ለማስለቀቅ ያደረጉትን ጥረት መመከታቸውን አስታወቁ። ለ42 አመት ሊቢያን ያስተዳደረው የሞማር ጋዳፊ መንግስት በቋፍ ላይ ባለበት ወቅት፤ በነዳጅ ዘይት ሀብቷ የምትታወቀውንና ጠንካራ ይዞታው የነበረችውን የዛዊያ ከተማ በጦር ከቦ ይገኛል። ተቃዋሚዎቹ ለቪኦኤ እንደገለጹት …
ጋዳፊ ህዝባቸውን መግደል ካላቆሙ ዩስ ማንኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች Read more »
የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር የባየርን (ባቬርያ) ክርስቲያን ሶሻል ኀብረት ፓርቲ አባል ካርል ቴዎዶር ትሱ ጉተንበርግ ከአካዳሚ ማዕረጋቸው ጋር
በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን የለበሰ መሬት ለመዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ መሰጠቱ አሁንም እያነጋገረ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቅጥረኛ ወታደሮች ወደ ሊቢያ ዘምተዋል የሚለዉን ዘገባም አምባሳደሩ አስተባብለዋል
የሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙዓማር ቃዳፊ በሀገር ውስጥም ሆን በውጭ ጫናው እየበረታባቸው እንደሆነ ተገለፀ። ትናንት ከዋና ከተማዋ ትሪፖሊ አቅራቢያ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰልፈኛ እንደተገደለ ታውቓል። በአንፃሩ የአሜሪካ ጦር ወደ ሊቢያ እየተጠጋ እንደሆነም ተዘግቧል። ማንተጋፍቶት ስለሺ የሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የሚከተለውን አጠናቅሯል።
የጀርመን መከላከያ ሚንስትር ካርል ቴዎዶር ሱ ጉተንበርግ ዛሬ ስልጣናቸውን ለቀቁ።
እስክንድር ነጋ (ከአዲስ አበባ) ጥድፊያ፣ ጥድፊያ፣ ጥድፊያ ሰዓቱ እየደረሰ ነው። ገና መጣጥፉ አላለቀም፤ ይቀረዋል። መጻፍ…ማረም፣…መሰረዝ… እንደገና መጻፍ፤ ማስተካከል…. ምን ማለቂያ አለው… ሁለት ሰአታት ይቀራሉ…ለመጨረሻዋ ቡና ጊዜ አለ። እፎይ!… የአርብ የግማሽ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል… ለእኔ ለጸሀፊው። በዋሽንግተን ካለው ግዙፉ የኢትዮጵያ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለክቡራንና ክቡራት አንባቢያን፤ ወገናችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍና መከራውን ሲቧጥጥ ይኸው ወደ አርባ አመታት እየተጠጋ ነው። (1974-2011) በነዚህ 37 አመታት ውስጥ ይህ ለተዕግስቱ መጠን የሌለው ቆራጥ ሕዝብ ከመቼውም የበለጠ፤ ብዞውችም እንደሚሉት ከኢጣሊያ የግፍ ወረራ የባሰ፤ አሁን ያልበት የመከራ ዘመን በጥፍ ያስከነዳል …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሰሎሞን አባተ ወደ ጄኔቫ ደውሎ የስደተኞቹን ሁኔታ አስመልክቶ የኮሚሽነሩን ቃል አቀባይ ሲቤላ ዊልክስን አነጋግሯል፡፡ በጦርነት ከደቀቁት ወይም እጅግ ድኃ ከሆኑት ከሠሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ የአፍሪካ ሃገሮች ሄደው ሊብያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎችን የሚያወጣ መርከብም ሆነ አይሮፕላን የለም፡፡ እነዚያን ሰዎች ለመታደግ ጠንካሮቹ …
በሁለቱም አካባቢዎች የሚኖሩት ስደተኞች ሙሉ ሕይወታቸው በችግርና በመከራ የተጣበበ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ከስደተኞቹ እና ከባለሥልጣናቱም ጋር እየተነጋገረ ያለው ሰሎሞን አባተ ለዛሬ ተከታዩን ዝግጅት አሠናድቷል፡፡ ቦሣሶ – ፑንትላንድም ሆነ በሶማሌላንዷ ሃርጌሣ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከፍትሕ መዛባት ጀምሮ በመንግሥታቱ ድርጅት በቂ ጥበቃና ድጋፍ እንደማይደረግላቸው …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ተፈጥሮን ተመክሮ መቼ መልሶት! የዱሮው አባ ገብረምድህን፤ የዛሬው ታጋየይ ጳውሎስም፤ ገና ከጅምሩ ገና ከጠዋቱ የሀይማኖት አባትነት ይቅርና የአንድ ተራ የክርስቶስ ተከታይ ምግባርና ትህትና አልታየባቸውም። ሳይበበቁ መነኮሱ፣ ሳይገባቸው ጰጰሱ፣ በጉልበታቸው ፐተረኩ። (ሙሉውን ጽሁፍ ላማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ሰሜን አፍሪቃንና መካከለኛ ምሥራቅን ያናወጸው የሕዝብ እንቅስቃሴ በወቅቱ በተለይም በሊቢያ የአገዛዙን አስከፊ ገጽታ በሚገባ ሲያጋልጥ ማለቂያውን ለመገመት ደግሞ አዳጋች ሆኖ ቀጥሏል።
በሰሜን አፍሪካና በአንዳንድ የአረብ ሀገራት የሚገኙ ወጣቶች የመብት ጥያቄን በማንገብ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ሲያከናውኑ ዋነኛ መሳሪያቸው አድርገው የተነሱት የመረጃ ፍሰትን ነው። እናስ ታዲያ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሌሎች ሐገራት ስለሚገኙ ወጣቶች እንቅስቃሴ ምን ያህል ግንዛቤው አላቸው? መረጃዎችንስ በዋናነት ከየት ነው የሚያገኙት?
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በሊቢያ የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ዓመፅ ዛሬም አልበረደም። የጋዳፊን መሰናበት የሚጠይቁት ተቃዋሚዎች ከዋና ከተማ ትሪፓሊ 50ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚትገኘዉን አል ዛዉያ ከተማን በሳምንቱ ማለቂያ ይዘዋል።
የሊቢያ ሶሻሊስት ጀምሕሪያ የመስከረም አንዱ ታላቅ አብዮት መሪ-የከንግዲሕ እርምጃቸዉ 6.5 ሚሊዮን ሕዝባቸዉን ማወክ፥ ተቃዋሚያቸዉን መግደል፥ ከአፍሪቃ አረተኛዋን ሰፊ፥ ሐብታም ሐገር ሊቢያን በጎሳ ጠርዝ የሚከፋፍል እንዳይሆን በርግጥ ያሰጋል።
የቅመማ ቅመም ምርት ውጤት ካለፉት ብዙ ዓመታት ወዲህ ብዙ ትኩረት እያገኘ መጥቶዋል።
በአዲስ አበባ፡ በኦሮሚያ እና በደቡብ ብሄረሰብ ብሄረሰቦች ትናንት የካቲት ሀያ የ 2003 ዓም ሀገር አቀፍ የማሟያ ምርጫ ተካሄደ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር – ካናዳ) አራት ኪሎ አካባቢ ትንሽ ቡና ቤት ያላቸውና ቁም ነገርን ጣል በማድረግ ዝናቸው የናኘ እናት በጠባብ የመጠጥ ቤታቸው ውስጥ ሁለት ጠጭዎች ተደባድበው ወደ ጣቢያ ለምስክርነት ተጠርተው ያያቸው የመቶ አለቃ በዝና ያውቃቸው ኖሮ፤ የሚናገሩት የማያጡትን እናት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ